በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኅጢአት ነውን?

በዮሐንስ አፈወርቅ (347-407 ዓ.ም.) ዘመን የነበሩ ሰዎች፣ በሮሜ 14፥23 “በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኅጢአት ነውና” የሚለውን የጳውሎስን ቃላት ትርጉም ለመገደብ ሞክረዋል። ዮሐንስ አፈወርቅ ራሱም እንዲህ በማለት ተናግሯል፦ “በዚህ ክፍል ጳውሎስ ለመናገር…

0 Comments
ታላቁ ተልእኮ ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ምን ይፈልጋል?

ኢየሱስ፣ ሕዝቦችን ሁሉ ደቀ መዛሙርት እንዲያደርጉ ያዘዘውን ትእዛዝ እንዲፈጽሙ (ማቴዎስ 28፥19) አብያተ ክርስቲያናት፦  ያለማቋረጥ ወንጌልን ሊሰብኩ ይገባል። ቤተ ክርስቲያን ዓለምን መስበክ ከፈለገች፣ ጎረቤቶቿን በመስበክ መጀመር አለባት። የመጀመሪያው እርምጃ፣ በእያንዳንዱ የቤተ…

0 Comments
ወንጌል ስብከትን በተመለከተ ያሉ መጥፎ ልማዶች

ወንጌል መስበክ ማለት የምሥራቹን ቃል መናገር ማለት ነው፤ ስለዚህ ትልቁ ጥፋት የሚሆነው ከነጭራሹ አለመናገር ነው። አንዳንድ ግዜ ማኅበራዊ ሥራ የሚሠሩ ክርስቲያኖች፣ ሰዎችን በመርዳትና በመንከባከብ ወንጌል የሰበኩ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ስለ ክርስቶስ ሳንናገር ወንጌል ስብከት የለም።

0 Comments
መለወጥ እና ኅብረት

ሕብረት ፊተኛውን ቦታ መያዝ አለበት እየተባለ አይደለም። አንድ ሰው መጽደቅ "ስለ ነገረ ቤተ ክርስቲያን የመሆኑን ያክል ነገረ ድነት ተኮር አይደለም፤ ስለ ቤተ ክርስቲያን የመሆኑን ያክል ድነት ተኮር አይደለም" በማለት የተናገሩትን የኤን. ቲ. ራይትን የታወቀ አባባል ሊያስብ ይችላል። "አዲስ ኪዳን ቅድሚያ የሰጠውን ኋላ ማድረግ፣ አዲስ ኪዳን ከኋላ ያሰፈረውን ደግሞ ፊት ማድረግ" የሚለው እውቅ የሆነ የዳግላስ ሙ አባባል ለዚህ ግልጽ ምሳሌ ይሆንልናል።

0 Comments
ወንጌልን በቀብር ሥነ ሥርዐት  ላይ መስበክ

“ወደ ገነት እየጠቆምክ አትስበካቸው፤ አልያም ወደ ሲኦል። ነገር ግን ለታዳሚዎቹ ወንጌሉን ብቻ ስበክ።” ይህ በማላውቀው ሰው የቀብር ሥነ ሥርዐት ላይ ስለመስበክ ያገኘሁት ጠቃሚ ምክር ነው። የቀብር ሥነ ሥርዐታችን ምንም ዐይነት ቢሆን፣ ይህ ለተግባራችን ወሳኝ መርህ ነው። በቀብር ሥነ ሥርዐቶቻችን ላይ ትኩረታችን የሟቹን ሕይወት ማክበርና ማስታወስ ቢሆንም፣ በዋነኛነት ግን ሥነ ሥርዐቱ ለታደሙት ሊሆን ይገባል።

0 Comments