በምስጋና እግዚአብሔርን አክብሩ | ሕዳር 18
ለብዙ ሰዎች እየደረሰ ያለው ጸጋ፣ ለእግዚአብሔር ክብር በምስጋና ላይ ምስጋናን እንዲጨምር ይህ ሁሉ ለእናንተ ጥቅም ሆኖአል። (2ኛ ቆሮንቶስ 4፥15) እግዚአብሔርን ማመስገን ደስ የሚል ስሜት ነው። ከጸጋው ውለታ የተነሳ ሐሴት የተሞላ…
ለብዙ ሰዎች እየደረሰ ያለው ጸጋ፣ ለእግዚአብሔር ክብር በምስጋና ላይ ምስጋናን እንዲጨምር ይህ ሁሉ ለእናንተ ጥቅም ሆኖአል። (2ኛ ቆሮንቶስ 4፥15) እግዚአብሔርን ማመስገን ደስ የሚል ስሜት ነው። ከጸጋው ውለታ የተነሳ ሐሴት የተሞላ…
እግዚአብሔር የማይለወጥ ዐላማውን ለተስፋው ቃል ወራሾች ግልጽ ለማድረግ ስለ ፈለገ፣ በመሐላ አጸናው፤ እግዚአብሔር ከቶ ሊዋሽ አይችልም፤ እርሱ በሁለት በማይለወጡ ነገሮች በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት…
እግዚአብሔር ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ፣ የሚምልበት ከእርሱ የሚበልጥ ሌላ ባለመኖሩ፣ በራሱ ማለ፤ እንዲህም አለ፤ “በርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም አበዛዋለሁ።” (ዕብራውያን 6፥13–14) ዋጋው፣ ክብሩ፣ ማዕረጉ፣ ውድነቱ፣ ትልቅነቱ፣ ውበቱና ዝናው ከሌሎች የከበሩ ነገሮች…
ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙን ከክፉው ለመለየት ራሳቸውን ላስለመዱ፣ ለበሰሉ ሰዎች ነው። (ዕብራውያን 5፥14) ይህ አስደናቂ ምክር ነው። ሳትረዱት እንዳታልፉት። ከዓመታት የኪሳራ ሕይወት ሊታደጋችሁ ይችላል። በዚህ ጥቅስ መሠረት፣ በመንፈስ በሳል ለመሆን፣…
ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ። ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉ፤ ገንዘብን የሚወዱ፣ ትምክሕተኞች፣ ትዕቢተኞች፣ ተሳዳቢዎች፣ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ ቅድስና የሌላቸው፣ ... (2 ጢሞቴዎስ 3፥1–2) አለማመስገን ከትምክህት፣ ከስድብ…
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። (ፊልጵስዩስ 1፥21) እንዴት ነው መሞት “ጥቅም” የሆነው? 1) መንፈሳችን ፍጹም ይሆናል (ዕብራውያን 12፥22-26) "እናንተ ግን ወደ ጽዮን ተራራ፣ ወደ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም፣ ወደ ሕያው እግዚአብሔር…
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። (ዕብራውያን 4፥16) እያንዳንዳችን እርዳታ ያስፈልገናል። እኛ ፈጣሪ አይደለንም። ሊሟሉ የሚገቡ ጉድለቶች አሉን። ድክመቶች አሉብን። ግራ መጋባት ውስጥ…
የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ ስለታም ነው፤ ነፍስንና መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ የልብንም ሐሳብና ምኞት ይመረምራል። (ዕብራውያን 4፥12) የእግዚአብሔር ቃል…