ረጃጅም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ለመሸምደድ ዐሥር ምክንያቶች

የመጽሐፍ ቅዱስ ረጃጅም ክፍሎችን ብቻ ሳይሆን፣ ሙሉ አንድ መጽሐፍ ሳይቀር በቃላችሁ መያዝ ትችላላችሁ። ከባድ የጭንቅላት ጉዳት አሊያም ስትሮክ ወይም ሌላ ዓይነት ጉዳት ካለባቸው ጥቂት የማኅበረሰቡ ክፍል ካልተመደባችሁ በቀር ይህን ማድረግ…

0 Comments
የእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ

እግዚአብሔር በእናንተ ደስታን ያገኛል? ሲመለከታችሁስ ፈገግ ይላል? በአጭሩ፣ ክርስቲያን ከሆናችሁ መልሱ አዎን ነው። ይሁን እንጂ እንዴት እና ለምን እንዲሁም በምን መሠረት ለሚሉት ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር በተቤዣቸው ላይ ያለውን…

0 Comments
እግዚአብሔር መክበራችሁን አቅዷል

እግዚአብሔር እንድንገረም ስለሚፈልግ ወደ ፊት ስለሚገጥሙን አስደናቂ ነገሮች ነግሮናል። በእርግጥም ተስፋ እንዳለን እንድናስብ ስለሚፈልግ ተስፋ የተሞሉ ነገሮችን ነግሮናል። ስለሚመጣው ነገር ባለን ተስፋ ከልብ የሆነ ደስታ ካልተሰማን ተስፋ ተስፋ አይሆንም። ለዚህም…

0 Comments
ራሱ እግዚአብሔርን ቀምሳችሁታልን?

“(በዚህ መልኩ) መንፈሳዊ መረዳት በዋነኛነት የሰማዩን ነገር ምግባራዊ ውበት መቅመስን በውስጡ ይይዛል” (ጆናታን ኤድዋርደስ፣ Religious Affections)። ጆናታን ኤድዋርድስ ለእኔ እንደሆነልኝ፣ እኔም ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለነፍሳቸው ጥቂት እንኳ ብጠቅም ደስታዬ ምንኛ ታላቅ…

0 Comments
የሉዓላዊው አምላክ ፈገግታ:- ሚስዮናዊ የሚያደርግ ደስታ

ፒየር ሪቸር እና ጉዪሉም ቻርቲየር የአትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጠው የአሜሪካን ምድር የረገጡ የመጀመሪያዎቹ የፕሮቴስታንት ሚስዮናውያን ሆኑ። እ.ኤ.አ በ1557 ዓ.ም ብራዚል ደረሱ። ካልቪን በፈረንሣይ ውስጥ ያለውን ቡድን በመባረክ ወደ “አዲሱ ዓለም” እንዲሄዱ…

0 Comments
በአምስቱ የካልቪኒዝም ነጥቦች የማመን ዐሥር ውጤቶች

ከታች የተዘረዘሩት ዐሥር ነጥቦች፣ በካልቪኒዝም አምስቱ ነጥቦች ማመን ስላለው በጎ ተጽእኖዎች የግል ምስክርነቴ ነው። በቅርቡ በዚህ ርዕስ ላይ ሴሚናር አስተምሬ ስጨርስ፣ የሴሚናሩ ተካፋዮች እነዚህን  የግል ምስክርነቶች እንዲያገኙት በማሰብ በበይነ መረብ…

0 Comments
መጋቢ እና የወንጌል ሥርጭት፦ ታዳሚያንን መፈለግ

ወንጌልን ለማሰራጨት ምን ያስፈልግሃል? ይዘቶቹ ብዙ አይደሉም። የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እና ያንን የምሥራች የሚሰብክ ወንጌላዊ ያስፈልግሃል። ሌላ አንድ ተጨማሪ የሚያስፈልግህ ነገር አለ፤ ይኸውም ቢያንስ አንድ በወንጌሉ ያላመነ ታዳሚ ያስፈልግሃል። ለብዙ…

0 Comments