መንፈስ ቅዱስ፣ ጸሎት እና ስብከት
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ አንድ እምነት አለኝ። ይሄም፣ የዛሬዋን ቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት አዲስ እና ዘላቂ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ መሆኑ ነው። ይህ ጽኑ እምነት፣ ለእኔ ቢያንስ፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲወርድ…
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ አንድ እምነት አለኝ። ይሄም፣ የዛሬዋን ቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት አዲስ እና ዘላቂ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ መሆኑ ነው። ይህ ጽኑ እምነት፣ ለእኔ ቢያንስ፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲወርድ…
በክርስትና ላይ የባህል ተቃውሞ እጅግ እየጨመረ በሄደ ቁጥር፣ በሥራ ቦታ የወንጌል አገልግሎትህ ላይ ያለው ተጽእኖ ምንድን ነው? ይህ የበለጠ ታማኝ ወይስ የበለጠ ፈሪ አድርጎሃል? የበለጠ ብትፈራ ብዙ ልትወቀስ አይገባህም፤ ምክንያቱም…
"የክርስቶስ እጮኛ አመንዝራ ልትሆን አትችልም፤ ያልተበላሸች እና ንጽሕት ናት። አንድ ቤት ታውቃለች፤ በንጽሕና ቅድስናዋን ትጠብቃለች። ለእግዚአብሔር ትጠብቀናለች። የወለደቻቸውን ለመንግሥቱ ትሾማለች። ማንኛውም ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚተባበር፣ ከቤተ ክርስቲያን…
መልስ ከባህል በኩል ያለ ተግዳሮት፦ በአሁኑ ዘመን ያሉ ሰዎች ሁሉን አካታች መሆን ይወዳሉ። ሁሉም ሰው ትክክል እንዲሆን እንፈልጋለን። ጭራሽ ብቸኛው ሰው ሊሳሳትበት የሚችልበት መንገድ፣ ሌላ ሰው ስለ ማንኛውም ነገር ተሳስቶ…
ወንጌልን እየሰበክን መሆኑን በምን እናውቃለን? መልሱ ስለ ወንጌል ስብከት ባለን መረዳት ላይ ይወሰናል። ወንጌል ስብከትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ በሆነ መንገድ ማብራራት፣ የወንጌል ስብከት ልምምዳችንን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ላይ ማድረግ እንድንችል ይረዳናል።…
መልስ ወንጌል በዋነኝነት ፍላጎቶቻችንን ስለሟሟላት ነውን? ትርጉም የማግኘት ፍላጎታችንን ስለሟሟላት ነውን? ማኅበረሰቡን ስለመለወጥ ነውን? የተሻለ ሕይወት እንዴት እንደምንኖር ማስተማር ነው? ድኾችን ስለማንሣት ነውን? እኛን ሀብታም እና ጤናማ ስለማድረግ ነውን? ስለ…
በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ፣ “ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች” የሚለው ጥቅስ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል (ዮሐንስ 12፥24)። በእያንዳንዱም ክርስቲያን ላይ ሞታችኋልና የሚለው ቃል ታትሟል (ቈላስይስ 3፥3)። ከልብ የሆነ የአማኝ ኑዛዜም፣ "ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ"…
የሕይወቴ ዋነኛ የተስፋ ቃል፦ እግዚአብሔር እንዴት ተስፋዬን እንዳጸናው አንዳንድ ቃላት ነፍሳችሁን ሰርስረው በመግባት አስተሳሰባችሁን በተስፋ መሙላት እና ስለ ሁሉም ነገሮች ያላችሁን አስተሳሳብ መቀየር ይችላሉ። በሮሜ 8፥32 ሐዋርያው ጳውሎስ ሁሉን ስለሚያጠቃልለው…