ራስን ሆኖ መስበክ

ፊሊፕ ብሩክስ በታዋቂው የስብከት ትርጉሙ፣ “ስብከት ማለት እውነትን በማንነታችን ማስተላለፍ” ነው ሲል ተናግሯል፤ እንዲህ ብሎ ሲናገር ስለ አንድ ሰው የራሱ ማንነት እንጂ ስለ ሌላ ሰው ማንነት እያወራ እንዳልሆነ አምናለሁ።  ብዙ…

0 Comments
በመርሕ ደረጃ፣ ደቀ መዝሙርነት እንዴት ይሠራል?

መልስ ደቀ መዝሙርነት የሚሠራባቸው መንገዶች ዋናነት በመማር እና በመምሰል ነው። ደቀ መዝሙርነት በይበልጥ የሚሠራው በፍቅር ነው። አዳዲስ አማኞችን እግዚአብሔርን የመምሰል መንገድ በፍቅር ስናስተምርና በሚመሰገን ሕይወት ስንኖር፣ የእኛን ሕይወትና አካሄድ በመከተል…

0 Comments
ልጆችን እየገደሉ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን

ከመጽሐፍ ቅዱስ የፍትሕ መርሆች ውስጥ አንዱ፣ የሥራችንን መጥፎነት የበለጠ ባወቅን ቁጥር ጥፋተኝነታችን የከፋ እንደሚሆን፣ እንዲሁም የምንቀበለውም ቅጣት የበለጠ መሆኑ ነው (ሉቃስ 12፥47-48)። የዚህ ጽሑፍ ፍሬ ሐሳብ ውርጃን በተመለከተ የምናደርገውን እንደምናውቅ ነው። ልጆችን እየገደልን ነው። ውርጃን የሚደግፉም ሆነ የሚቃወሙ ሰዎች ይህንን ያውቃሉ።

0 Comments
ወላጆች ሆይ! ልጆቻችሁ ሊታዘዟችሁ ይገባል

ይህንን ጽሑፍ የምጽፈው ክርስቲያን ወላጆች ከልጆቻቸው መታዘዝን እንዲጠብቁ ለመማጸን ነው። ይህንን ጽሑፍ እንድጽፍ የተነሣሣሁት፣ ትንንሽ ልጆች ወላጆቻቸው ለሚያዟቸው ትእዛዞች ትኩረት ሳይሰጡ ሲቀሩና ምንም የሚጠብቃቸው መዘዝ ሳይኖር ሲቀር ሳይ ነው። ወላጆች…

0 Comments
የእግዚአብሔርን ድምጽ የሰማሁባት ማለዳ

ከዕለታት በአንዱ ሰኞ ማለዳ 12 ሰዓት አካባቢ መጋቢት 19፣ 2007 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. የገጠመኝን ድንቅ ነገር ልንገራችሁ። እግዚአብሔር ራሱ ተናገረኝ። የተናገረኝ እግዚአብሔር ለመሆኑ ምንም ጥርጥር አልነበረውም። ከሆነ ሰው ጋር የነበራችሁን ውይይት…

0 Comments
ቤተ ክርስቲያንን እንዴት እንለውጥ?

መጋቢዎች ብዙ ጊዜ እንዲህ ብለው ይጠይቁኛል፦ “አብያተ ክርስቲያኖቻችንን መለወጥ የምንችለው እንዴት ነው?” በጣም ብዙ አገልጋዮች ለውጥ ለማምጣት እየሞከሩ ቤተ ክርስቲያናቸውን አግልለዋል። አንዳንዶቹ ከኀላፊነት ተባረዋል። አሁንም እረኛ እንደ መሆናችን መጠን እንዲህ…

0 Comments
መከራ ያቀጣጠለው ንቅናቄ

ዴቪድ ብሬነርድ (1718-1747) በሕይወት የኖረው 29 ዓመት ከ5 ወር ከ19 ቀናት ብቻ ነበር። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ክርስቲያን የነበረው ለስምንት ዓመታት ሲሆን፣ በሚሲዮናዊነት ያሳለፈው ደግሞ አራት ዓመታትን ብቻ ነበር። ሕይወቱ አጭር…

0 Comments
የዩኒቨርስቲ ቆይታችሁን አታባክኑት

ምንም እንኳ ወደ 21 ሚሊየን የሚጠጉ ተማሪዎች በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች እና ኮሌጆች ውስጥ ቢኖሩም ትኩረቴን የሳበው ግን የቁጥሩ ትልቅነት አልነበረም። ይልቁንም የወቅቱ ወሳኝነት እንጂ። የሕይወታችን ወሳኝ በሆኑ በእነዚህ ወቅቶች ላይ ሕይወትን…

0 Comments