የዘገዩ ነፃ መውጣቶች | ጥር 25
ድንገትም የወህኒ ቤቱን መሠረት የሚያናውጥ ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ሆነ፤ ወዲያውም የወህኒ ቤቱ በሮች ተከፈቱ፤ የሁሉም እሥራት ተፈታ። (ሐዋርያት ሥራ 16፥26) በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ሕዝቡን ከትንሽ ጉዳት ያድናል። ከሁሉም ጉዳት አይደለም።…
ድንገትም የወህኒ ቤቱን መሠረት የሚያናውጥ ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ሆነ፤ ወዲያውም የወህኒ ቤቱ በሮች ተከፈቱ፤ የሁሉም እሥራት ተፈታ። (ሐዋርያት ሥራ 16፥26) በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ሕዝቡን ከትንሽ ጉዳት ያድናል። ከሁሉም ጉዳት አይደለም።…
ኢየሱስም ሐሳባቸውን ዐውቆ፣ እንዲህ አላቸው፤ “እንጀራ ስለሌለን ነው በማለት ምን ያነጋግራችኋል? አሁንም አታስተውሉምን? ልብስ አትሉምን? ወይስ ልባችሁ ደንድኖአል?” (ማርቆስ 8፥17) ኢየሱስ አምስት ሺህ እና አራት ሺህ ሰዎችን በጥቂት እንጀራ እና ዓሣ…
“በዚያ ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ ይህም በእናንተ ፈንታ አብን እለምናለሁ ማለቴ አይደለም፤ ስለ ወደዳችሁኝና ከእግዚአብሔርም እንደ መጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።” (ዮሐንስ 16፥26-27) የእግዚአብሔርን ልጅ ከሆነው በላይ አስታራቂ አታድርጉት። ኢየሱስ “በእናንተ…
“እኔ ድል ነሥቼ ከአባቴ ጋር በእርሱ ዙፋን ላይ እንደ ተቀመጥሁ፣ ድል የሚነሣውንም ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ እንዲቀመጥ አደርገዋለሁ።” (ራእይ 3፥21) ኢየሱስ ይህንን ለሎዶቅያ ቤተ ክርስቲያን ሲናገር ምን እያለ ነው? የእውነት…
“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ” (ማቴዎስ 5፥11) “ይሁን እንጂ መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚያ ደስ አይበላችሁ፤ ስማችሁ ግን በሰማይ ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ” (ሉቃስ 10፥20)።…
“ሆኖም ይህን አስባለሁ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” (ሰቆቃወ 3፥21-22) ከተስፋ ዋና ጠላቶች መሀል አንዱ የእግዚአብሔርን ኪዳኖች መርሳት ነው። ማስታወስ ደግሞ ታላቅ አገልግሎት ነው። ጴጥሮስና ጳውሎስ ለዚሁ…
“ሰውን ሳይሆን ጌታን እንደምታገለግሉ ሆናችሁ በሙሉ ልብ አገልግሉ፤ ምክንያቱም፣ ባሪያም ሆነ ነጻ ሰው ለሚያደርገው በጎ ነገር ሁሉ ሽልማቱን ከጌታ እንደሚቀበል ታውቃላችሁ።” (ኤፌሶን 6፥7-8) ከሥራችሁ ጋር በተያያዘ እነዚህን አምስት ነገሮች ከኤፌሶን 6፥7-8…
እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ። ነገ የሚሆነውን እንኳ አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድን ናት? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት…