የምትፈልጉትን አገኛችሁ?

የትንሣኤ እሑድ ጠዋት ለፋሲካ በዓል የሚሆን ዶሮ ፍለጋ ገበያ ለገበያ እንደሚበተኑ ሸማቾች፣ እኔና እናንተም ፍለጋ ላይ ነን። ሁላችንም እንፈልጋለን። የተጠማች ነፍሳችን የሚያብረቀርቁ ደስታዎችንና ጣፋጭ ርካታዎችን በመፈለግ በዚህች ዓለም ጥግና ሥርቻ…

Continue Readingየምትፈልጉትን አገኛችሁ?
ወደ ሲኦል ወረደን?

የሕማማቱ ቅዳሜ ማታ "ዮሴፍም በፍታ ገዛ፤ ሥጋውንም አውርዶ በበፍታው ከከፈነው በኋላ፣ ከዐለት በተወቀረ መቃብር አኖረው፤ የመቃብሩንም ደጃፍ በድንጋይ ገጠመው።" (ማርቆስ 15፥46) ሁላችንም ኢየሱስ እንደ ሞተ እናውቃለን። "ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፣…

Continue Readingወደ ሲኦል ወረደን?
ደሙ በእኛ ላይ ይሁን

የሕማማቱ ቅዳሜ ጠዋት የሕማማት ሳምንት፣ በዕለተ ቅዳሜ በአንጻራዊ ሁኔታ የተረጋጋና ጸጥታ የነገሠበት ነው። መቃብሩ ታትሟል፤ ጠባቂዎች ዘብ ቆመዋል፤ ደቀ መዛሙርቱ በግራ መጋባት፣ በፍርሀትና ተስፋ በመቊረጥ ስሜት ተደብቀው ይሆናል። አዳኙ ደግሞ…

Continue Readingደሙ በእኛ ላይ ይሁን
ለምን ተውኸኝ?

የስቅለት ዐርብ ማታ በዘጠኝም ሰዓት ኢየሱስ፣ “ኤሎሄ፣ ኤሎሄ፣ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ (ማርቆስ 15፥34)። እስከዚህ ነጥብ ድረስ፣ የስቅለቱ ትረካ ያተኰረው በኢየሱስ አካላዊ ሥቃዮች ላይ ነበር። እነርሱም ግርፋቱ፥ የእሾህ…

Continue Readingለምን ተውኸኝ?
ተፈጸመ

የስቅለት ዐርብ ጠዋት ዕለተ ዐርብ ሚያዝያ 3፣ 33 ዓ.ም. ነው። አብዛኛው የሰው ልጅ ስለዚህ ጕዳይ ምንም ፍንጭ የለውም። ይሁን እንጂ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ጨለማን የተሞላ ቀን ነው። በሮም፣…

Continue Readingተፈጸመ
የእኔ ፈቃድ አይሁን

ጸሎተ ሐሙስ ማታ "አባ፣ አባት ሆይ፤ ሁሉ ነገር ይቻልሃልና ይህን ጽዋ ከእኔ አርቀው፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይሁን” (ማርቆስ 14፥36) ኢየሩሳሌምን ጨለማ ውጧት ነበር። ነዋሪዎቿ የፋሲካ ራታቸውን…

Continue Readingየእኔ ፈቃድ አይሁን