ስሜታችሁ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ አለው
ከመዝሙር መጽሐፍ የምንወስደው ትምህርት ምንባብ:- መዝሙር 73፥25–26 ርዕሰ ጉዳይ፦ ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም የመዝሙር መጽሐፍ ስሜታችን ላይ ያነጣጠሩ በርካታ ትእዛዛት ላይ አጽንኦት የሚሰጠው ለምንድን ነው? እንዲህ ያሉ ክፍሎችን ለምን እናነባለን?…
ከመዝሙር መጽሐፍ የምንወስደው ትምህርት ምንባብ:- መዝሙር 73፥25–26 ርዕሰ ጉዳይ፦ ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም የመዝሙር መጽሐፍ ስሜታችን ላይ ያነጣጠሩ በርካታ ትእዛዛት ላይ አጽንኦት የሚሰጠው ለምንድን ነው? እንዲህ ያሉ ክፍሎችን ለምን እናነባለን?…
ስለ ስግብግብነት የሚደረጉ ውይይቶች ላይ ሁለት ስሕተቶች ይስተዋላሉ። የመጀመሪያው ስግብግብነት የሚመለከተው፣ የሰውነት ቅርጻቸውን ያልጠበቁ ሰዎችን ብቻ ነው የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ስግብግብነት ምግብን ብቻ ያካትታል የሚለው ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ…
በወጣትነት ጊዜ ፈጣሪን ለማሰብ አራት ምክንያቶች ጠላታችን፣ “ወጣትነት ለመደሰት፣ ጉልምስና ለንግድ፣ እርጅና ለሃይማኖት” የሚል ብሂል አለው። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ፣ “ወጣትነትም፣ ጉልምስናም፣ እርጅናም ለፈጣሪ ነው!” ይላል። ይሁን እንጂ፣ ወጣትነት ፈጣሪን ወደ…
እውነተኛ መነቃቃት ወይም ተሐድሶ በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የሚከሰት ታላቅ ክብርን የተሞላ ወቅት ነው። በዚህም መነቃቃት ወቅት፣ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር ብቻ ሲል በመደበኛዎቹ የጸጋ መቀበያ መንገዶች በመጠቀም፣ በብዙ ሰዎች ሕይወት…
ጳውሎስ፣ “ግራ ብንጋባም ተስፋ አንቈርጥም” በማለት አክሏል። ግራ መጋባት ብዙውን ጊዜ ከመከራ ጋራ ዐብሮ ይመጣል። በሕመም ወይም በሐዘን ስንመታ፣ ብዙውን ጊዜ ግራ እንጋባለን፤ እንዲሁም ይምታታብናል። የመጀመሪያ ጥያቄያችን “ለምን?” የሚል ነው።…
የመጋቤያዊ አገልግሎት ከሚያስገኛቸው በሐሴት የታጀቡ ትሩፋቶች አንዱ፣ በእያንዳንዱ የጌታ ቀን ማለዳና ምሽት የእግዚአብሔርን ቃል ለእግዚአብሔር ሕዝብ የመስበክ ዕድል ማግኘት ነው። ያም ሆኖ ግን ከመጋቤያዊ አገልግሎት ተግዳሮቶች መኻል አንዱና ዋነኛው፣ ይኸው…
በዮሐንስ አፈወርቅ (347-407 ዓ.ም.) ዘመን የነበሩ ሰዎች፣ በሮሜ 14፥23 “በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውና” የሚለውን የጳውሎስን ቃላት ትርጉም ለመገደብ ሞክረዋል። ዮሐንስ አፈወርቅ ራሱም እንዲህ በማለት ተናግሯል፦ “በዚህ ክፍል ጳውሎስ ለመናገር…
የእግዚአብሔርን የአሠራር መንገዶች ለማወቅ ያለንን ቸልተኝነትን በመቃረን፣ እርሱን ለማድነቅና ለማምለክ የእግዚአብሔርን መንገድ እንደ መሠረት በመጠቀም የሚናገሩ የተለያዩ ጽሑፎችን አንብቤአለሁ። እንዲሁም የተለያዩ ሰባኪዎች በየምስባካቸው በዚህ መንገድ ሲሰብኩ ሰምቻለሁ። ይህንንም ለማድረግ የሚጠቀሙት ቃል “ምስጢር ” የሚለውን አዎንታዊ ቃል ሲሆን በዚህም የእግዚአብሔርን ክቡርነትና ልዕልና ምን ያህል እንደማናውቅ ተረድተን መደነቅ እንዳለብን ይነግሩናል።