ካልቪናዊያን የሰከኑ እና ቸሮች ሊሆኑ ይገባል

ለአንድ ካልቪናዊ ቁጡ እና ደግነት የጎደለው ተደርጎ ከመግለጽ የከፋ መግለጫ እምብዛም የለም። እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለመረዳት እየተፋለሙ ያሉ ሰዎች፣ መልሰው በመከራ ውስጥ ያለውን ኅብረተሰብ ሰላም የሚነሱት? ደግሞስ እንዴት ነው…

Continue Readingካልቪናዊያን የሰከኑ እና ቸሮች ሊሆኑ ይገባል
በደስታ ላይ የተመሠረተ ሐዘን

ስለ ኀጢአቴ የእግዚአብሔርን ቁጣ ሰግቼ ከማለቅስበት ቀናት ይልቅ፣ የእግዚአብሔር መልካምነት ፍንጥቅታ ነክቶኝ ከልቤ የማለቅስበት ቀናት ይበዛሉ። አንድ ወቅት ባለቤቴን በቁጣ ከተናገርኩ በኋላ ከማዕድ ቤት ወጥቼ የተሰበሰበውን ቆሻሻ ወደ ውጪ ለማውጣት…

Continue Readingበደስታ ላይ የተመሠረተ ሐዘን
ክቡር የሆነው የክርስቶስ ደም ኀይል

በእግዚአብሔር ቃልና መንፈስ የሚመሩ ደግሞ በቃል ከመቀበል ባለፈ በውስጣቸው አስተውሎትና እርግጠኝነት አላቸው። አንተ ግን ቆም ብለህ እንዴት እንደሆነ ጠይቀህ ታውቃለህ? ደሙ እንደ ምትሃት ነው የሚሠራው? በርግጥ በደሙ ውስጥ ኃይል ካለ፤ ይህንን እውነት እንዴት ነው መረዳት የሚቻለው? "ድንቅ ሥራን የሚሠራ ኃይል" በማለት ስናበሥር የሚገለጠው እውነት ምን ይሆን?

Continue Readingክቡር የሆነው የክርስቶስ ደም ኀይል
አስተምህሮተ ምርጫን የምንቀበለው ለምንድን ነው?

'ያለ ቅድመ ሁኔታ ምርጫ' ላይ ያቀረብኩት ተቃውሞ ሁሉ ውድቅ የሆነው፣ ሮሜ 9ን ማብራራት ሲያቅተኝ ነው።. ምዕራፉ የሚጀምረው ጳውሎስ ለ አይሁድ ወገኖቹ ሲል የተረገመ እና ከክርስቶስም ተለይቶ የተጣለ ለመሆን ያለውን ዝግጁነት በማሳየት ነው (ሮሜ 9፥3)። ይህ የሚያሳየው አንዳንድ አይሁዶች እየጠፉ እንደሆነ ነው። ይህም እግዚአብሔር ለአይሁዶች የገባውን የተስፋ ቃል ላይ ጥያቄ ያስነሣል። አልተሳካም ነበር? ጳውሎስ “የእግዚአብሔር ቃል ተሽሮአል ማለት አይደለም” ሲል ይመልሳል (ሮሜ 9፥6)። ለምን አይሆንም?

Continue Readingአስተምህሮተ ምርጫን የምንቀበለው ለምንድን ነው?