ጸሎታችሁ እንደ ዲያብሎስ ነውን?
የክርስትናን አንድ ተግባር ትርጉሙን ግልጽ ልናደርግበት ከምንችላቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛው ከዚህ ተግባር ውስጥ ምን ያህሉን ዲያቢሎስ ሊያደርገው እንደሚችል በማጤን ነው። ለምሳሌ፣ የሚያድን እምነት መያዝ ምን ማለት እንደ ሆነ ያዕቆብ ሲያብራራ፣…
የክርስትናን አንድ ተግባር ትርጉሙን ግልጽ ልናደርግበት ከምንችላቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛው ከዚህ ተግባር ውስጥ ምን ያህሉን ዲያቢሎስ ሊያደርገው እንደሚችል በማጤን ነው። ለምሳሌ፣ የሚያድን እምነት መያዝ ምን ማለት እንደ ሆነ ያዕቆብ ሲያብራራ፣…
ክርስቲያን ሆይ! ነገ ማለዳ ስትነቃ አማኝ ሆነህ ለመቀጠልህ ምን ዋስትና አለህ? እንዲሁም ኢየሱስን እስክትገናኘው ድረስ ባሉ ሁሉ ማለዳዎችስ? መጽሐፍ ቅዱሳዊው መልስ ይህ ነው፦ እግዚአብሔር ያደርገዋል! ይህ ነገር ይዋጥላችኋል? ሙሉ በሙሉ…
እግዚአብሔር በሰጠው ተስፋ አማካኝነት ከእርሱ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን፣ ዕድሉን ለእኛ አቅርቧል። የእግዚአብሔር ጥሪ ከእርሱ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን ነው። ይህ ጥሪ ከምንም ነገር በላይ በእርሱ ላይ ያለንን እምነት የሚፈትን…
የመጽሐፍ ቅዱስ ረጃጅም ክፍሎችን ብቻ ሳይሆን፣ ሙሉ አንድ መጽሐፍ ሳይቀር በቃላችሁ መያዝ ትችላላችሁ። ከባድ የጭንቅላት ጉዳት አልያም ስትሮክ ወይም ሌላ ዐይነት ጉዳት ካለባቸው ጥቂት የማኅበረ ሰቡ ክፍል ካልተመደባችሁ በቀር ይህን…
እግዚአብሔር በእናንተ ደስታን ያገኛል? ሲመለከታችሁስ ፈገግ ይላል? በአጭሩ፣ ክርስቲያን ከሆናችሁ መልሱ አዎን ነው። ይሁን እንጂ እንዴትና ለምን እንዲሁም በምን መሠረት ለሚሉት ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር በተቤዣቸው ላይ ያለውን ደስታ…
እግዚአብሔር እንድንገረም ስለሚፈልግ ወደ ፊት ስለሚገጥሙን አስደናቂ ነገሮች ነግሮናል። በርግጥም ተስፋ እንዳለን እንድናስብ ስለሚፈልግ ተስፋ የተሞሉ ነገሮችን ነግሮናል። ስለሚመጣው ነገር ባለን ተስፋ ከልብ የሆነ ደስታ ካልተሰማን ተስፋ ተስፋ አይሆንም። ለዚህም…
“(በዚህ መልኩ) መንፈሳዊ መረዳት በዋነኛነት የሰማዩን ነገር ምግባራዊ ውበት መቅመስን በውስጡ ይይዛል” (ጆናታን ኤድዋርደስ፣ Religious Affections)። ጆናታን ኤድዋርድስ ለእኔ እንደ ሆነልኝ፣ እኔም ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለነፍሳቸው ጥቂት እንኳ ብጠቅም ደስታዬ ምንኛ…
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ አንድ እምነት አለኝ። ይህም፣ የዛሬዋ ቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት አዲስ እና ዘላቂ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ መሆኑን ነው። ይህ ጽኑ እምነት፣ ቢያንስ ለእኔ መንፈስ ቅዱስ እንዲወርድ…