ወንጌሉ አገልግሎት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በጤናማ አስተምህሮ እና ልምምድ ላይ የተመሠረቱ አብያተ ክርስቲያናትን ለመገንባት የሚሠራ አገልግሎት ነው። ለዚህም ዓላማ መሳካት ይሆን ዘንድ ጤናማ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን በመጻሕፍት፣ በአጫጭር ጽሑፎች፣ በድምጽ፣ በቪዲዮ እና በሌሎች መንገዶች እናሠራጫለን። ዓላማችን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ እና ለክርስቶስ ክብር የቆሙ አብያተ ክርስቲያናትን ማየት ነው። እነዚህ ግብዓቶች ለመጋቢዎች፣ ለቤተ ክርሰቲያን መሪዎች፣ ለመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች፣ እና ለክርስቲያኖች ሁሉ እንደሚጠቅሙ እናምናለን። 

Wongelu Ministries aims to provide healthy biblical resources in Ethiopia that serve to create and strengthen churches with healthy doctrines and practices. We seek to use all means the Lord has given us in this day from books and articles to podcasts and videos. We believe these resources will be beneficial to Christians and non-Christians, pastors and elders, teachers and Bible study leaders. 

አጋሮቻችን | Our Partners