ለሕዝቡ ተጨባጭ እውነታ ያደርገዋል | ታሕሳስ 18

"ኢየሱስ መካከለኛ የሆነበት ኪዳን ከቀድሞው እንደሚበልጥ ሁሉ፣ የተቀበለውም አገልግሎት ከእነርሱ አገልግሎት ይበልጣል፤ ይህም የተመሠረተው በተሻለ የተስፋ ቃል ላይ ነው።"

Continue Readingለሕዝቡ ተጨባጭ እውነታ ያደርገዋል | ታሕሳስ 18
የመጨረሻው እውነታ ተገልጧል | ታሕሳስ 17

"እንግዲህ የምንናገረው ዋናው ነገር ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ እርሱም በሰው ሳይሆን በጌታ በተተከለችው፣ እውነተኛ ድንኳን በሆነችው ቤተ መቅደስ አገልጋይ ነው … እነርሱ ያገለገሉት በሰማይ ላለችው መቅደስ ምሳሌና ጥላ በሆነችው ውስጥ ነው፤ ሙሴ ድንኳኒቱን ለመሥራት በተነሣ ጊዜ፣ “በተራራው ላይ በተገለጠልህ ምሳሌ መሠረት ሁሉን ነገር እንድታደርግ ተጠንቀቅ” የሚል ትእዛዝ የተሰጠው በዚህ ምክንያት ነበር።"

Continue Readingየመጨረሻው እውነታ ተገልጧል | ታሕሳስ 17
ኢየሱስ የመጣበት ምክንያት | ታሕሳስ 15

"ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን በሞቱ ኀይል እንዲደመስስ ነው፤ እንዲሁም በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ በሞት ፍርሀት ባርነት የታሰሩትን ነጻ እንዲያወጣ ነው።"

Continue Readingኢየሱስ የመጣበት ምክንያት | ታሕሳስ 15
ወርቅ፣ ከርቤ፣ እና ዕጣን | ታሕሳስ 14

እግዚአብሔር አንዳች ነገር እንደሚጎድለው በሰዎች እጅ አይገለገልም (ሐዋርያት ሥራ 17፥25)። የሰብዓ ሰገል ስጦታዎች የቀረቡለት እርዳታ ስለሚያሻው ወይም የሚጎድለው ነገር ስለነበር አይደለም። . . . ታዲያ ትርጉማቸው ምንድን ነው? እንዴት ነው አምልኮ የሚሆኑት?

Continue Readingወርቅ፣ ከርቤ፣ እና ዕጣን | ታሕሳስ 14
ለኢየሱስ ሁለት ዐይነት ተቃውሞዎች | ታሕሳስ 13

ኢየሱስን ሊያመልኩ የማይፈልጉ ሰዎች በእርሱ ይታወካሉ፤ ሊያመልኩት በወደዱ ላይ ደግሞ ተቃውሞ ያስነሣባቸዋል። ምናልባት የማቴዎስ ዋነኛ ነጥብ ይህ ሐሳብ ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን ታሪኩ ሲቀጥል ልናመልጠው የማንችለው ወሳኝ አንድምታ ነው።

Continue Readingለኢየሱስ ሁለት ዐይነት ተቃውሞዎች | ታሕሳስ 13