እግዚአብሔር ፍቅሩን ያሳየናል | ግንቦት 3

ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል። (ሮሜ 5፥8) “ያሳያል” የሚለው ቃል አሁናዊ መሆኑን፣ "ሞተ" የሚለው ቃል ደግሞ ያለፈ መሆኑን ተመልከቱ።…

Continue Readingእግዚአብሔር ፍቅሩን ያሳየናል | ግንቦት 3
Read more about the article ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2

“ሁላችን እንደ ረከሰ ሰው ሆነናል፤ የጽድቅ ሥራችን እንደ መርገም ጨርቅ ነው።” (ኢሳይያስ 64:6) እግዚአብሔር የትኛውንም ዓይነት፣ ትልቅ ወይም ትንሽ ሊባል የሚችል ኃጢአት ሊታገስ ስለማይችል፣ የትኛውም መተላለፋችን ቅድስናውን በመንካት እኛን ለፍርድ…

Continue Readingከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2
Read more about the article ደስታን ለማግኘት 15 መንገዶች | ግንቦት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስታን ለማግኘት 15 መንገዶች | ግንቦት 1

የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ። (መዝሙረ ዳዊት 16፥11) በዚህ ኅጢአትና ሥቃይ በሞላበት ሕይወት ውስጥ ደስታ እና እምነት በብዙ ትግል የሚገኙ ነገሮች ናቸው። እናም ጳውሎስ…

Continue Readingደስታን ለማግኘት 15 መንገዶች | ግንቦት 1
Read more about the article ቀኑ ቀርቧል | ሚያዚያ 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ቀኑ ቀርቧል | ሚያዚያ 30

ሌሊቱ ሊያልፍ፣ ቀኑም ሊጀምር ነው። (ሮሜ 13፥12) ይህ ቃል በመከራ እያለፉ ላሉ ክርስቲያኖች ተስፋን የሚሰጥ ነው። ኃጢአታቸውን ለሚጸየፉና ኃጢአት ከእነርሱ የሚወገድበትን ቀን ለሚናፍቁ ክርስቲያኖችም የተስፋ ቃል ነው። እንዲሁም የሁሉም ጠላት…

Continue Readingቀኑ ቀርቧል | ሚያዚያ 30
Read more about the article የጳውሎስ መዳን ለእናንተ ነበር | ሚያዚያ 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የጳውሎስ መዳን ለእናንተ ነበር | ሚያዚያ 29

ምንም እንኳ ከዚህ በፊት ተሳዳቢ፣ አሳዳጅና ዐመፀኛ የነበርሁ ብሆንም፣ ባለማወቅና ባለማመን ስላደረግሁት ምሕረት ተደርጎልኛል፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሆኑት እምነትና ፍቅር ጋርም የጌታችን ጸጋ ተትረፈረፈልኝ። ...ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱ ለሚያምኑና የዘላለምን…

Continue Readingየጳውሎስ መዳን ለእናንተ ነበር | ሚያዚያ 29
Read more about the article የሚዘምር አምላክ ልጆች | ሚያዚያ 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሚዘምር አምላክ ልጆች | ሚያዚያ 28

ከዚህ በኋላ መዝሙር ዘምረው ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ወጡ። (የማርቆስ ወንጌል 14፥26) ኢየሱስ ሲዘምር ይሰማችኋል? ድምጹ ወፍራም ነበር ወይስ ቀጭን? ይስረቀረቅ ነበር ወይስ ጥርት ያለ ድምጽ ነበረው? ሲዘምርስ ዓይኑን ጨፍኖ…

Continue Readingየሚዘምር አምላክ ልጆች | ሚያዚያ 28
Read more about the article ትንሣኤው ለእኛ ያለው ትርጉም | ሚያዚያ 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትንሣኤው ለእኛ ያለው ትርጉም | ሚያዚያ 27

“ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። (ሮሜ 10፥9) “እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን” ማለት ምን ማለት ነው? ሰይጣንም እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሞት እንዳስነሳው ያምናል። እንደውም…

Continue Readingትንሣኤው ለእኛ ያለው ትርጉም | ሚያዚያ 27
Read more about the article ታላቁ ልውውጥ | ሚያዚያ 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ታላቁ ልውውጥ | ሚያዚያ 26

በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤ ይህም በመጀመሪያ ለአይሁድ፣ ቀጥሎም ለአሕዛብ ነው። በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጦአልና፤ ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእምነት የሆነ ነው፣ “ጻድቅ በእምነት ይኖራል”…

Continue Readingታላቁ ልውውጥ | ሚያዚያ 26