ሌሎችን በማገልገል መገልገል | ጥር 24

ኢየሱስም ሐሳባቸውን ዐውቆ፣ እንዲህ አላቸው፤ “እንጀራ ስለሌለን ነው በማለት ምን ያነጋግራችኋል? አሁንም አታስተውሉምን? ልብስ አትሉምን? ወይስ ልባችሁ ደንድኖአል?” (ማርቆስ 8፥17) ኢየሱስ አምስት ሺህ እና አራት ሺህ ሰዎችን በጥቂት እንጀራ እና ዓሣ…

Continue Readingሌሎችን በማገልገል መገልገል | ጥር 24
Read more about the article በቀጥታ ለእግዚአብሔር አድርጉ | ጥር 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በቀጥታ ለእግዚአብሔር አድርጉ | ጥር 23

“በዚያ ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ ይህም በእናንተ ፈንታ አብን እለምናለሁ ማለቴ አይደለም፤ ስለ ወደዳችሁኝና ከእግዚአብሔርም እንደ መጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።” (ዮሐንስ 16፥26-27) የእግዚአብሔርን ልጅ ከሆነው በላይ አስታራቂ አታድርጉት። ኢየሱስ “በእናንተ…

Continue Readingበቀጥታ ለእግዚአብሔር አድርጉ | ጥር 23
Read more about the article የደስታ መልሕቅ | ጥር 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የደስታ መልሕቅ | ጥር 21

“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ” (ማቴዎስ 5፥11) “ይሁን እንጂ መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚያ ደስ አይበላችሁ፤ ስማችሁ ግን በሰማይ ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ” (ሉቃስ 10፥20)።…

Continue Readingየደስታ መልሕቅ | ጥር 21
Read more about the article ለማስታወስ ትግል | ጥር 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማስታወስ ትግል | ጥር 20

“ሆኖም ይህን አስባለሁ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” (ሰቆቃወ 3፥21-22) ከተስፋ ዋና ጠላቶች መሀል አንዱ የእግዚአብሔርን ኪዳኖች መርሳት ነው። ማስታወስ ደግሞ ታላቅ አገልግሎት ነው። ጴጥሮስና ጳውሎስ ለዚሁ…

Continue Readingለማስታወስ ትግል | ጥር 20
Read more about the article መጥፎ አለቃን ማገልገል | ጥር 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መጥፎ አለቃን ማገልገል | ጥር 19

“ሰውን ሳይሆን ጌታን እንደምታገለግሉ ሆናችሁ በሙሉ ልብ አገልግሉ፤ ምክንያቱም፣ ባሪያም ሆነ ነጻ ሰው ለሚያደርገው በጎ ነገር ሁሉ ሽልማቱን ከጌታ እንደሚቀበል ታውቃላችሁ።” (ኤፌሶን 6፥7-8) ከሥራችሁ ጋር በተያያዘ እነዚህን አምስት ነገሮች ከኤፌሶን 6፥7-8…

Continue Readingመጥፎ አለቃን ማገልገል | ጥር 19
Read more about the article የትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18

እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ። ነገ የሚሆነውን እንኳ አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድን ናት? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት…

Continue Readingየትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18
Read more about the article እውነተኛው እምነት የክርስቶስን መምጣት ይናፍቃል | ጥር 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እውነተኛው እምነት የክርስቶስን መምጣት ይናፍቃል | ጥር 17

“ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኖአል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤ ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም።” (ዕብራውያን 9፥28) ኀጢአታችሁ በክርስቶስ ደም እንደተወሰደና፣ ሲመጣም ከእግዚአብሔር ቁጣ…

Continue Readingእውነተኛው እምነት የክርስቶስን መምጣት ይናፍቃል | ጥር 17