እግዚአብሔር ለእናንተ ይሠራል | ግንቦት 22
ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። (መዝሙር 121፥1-3) እርዳታ ያስፈልጋችኋል? እኔ ያስፈልገኛል። ታዲያ ከወዴት እናገኘዋለን? መዝሙረኛው ዓይኖቹን…
ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። (መዝሙር 121፥1-3) እርዳታ ያስፈልጋችኋል? እኔ ያስፈልገኛል። ታዲያ ከወዴት እናገኘዋለን? መዝሙረኛው ዓይኖቹን…
እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች። ሕይወቱን የሚወድ ያጣታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል። (ዮሐንስ 12፥24-25) “ሕይወቱን የሚጠላ…
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ሁሉ ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን፣ አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ…
እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤ አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። (ቈላስይስ 3፥1-2) ኢየሱስ ዕረፍት ነው። ስለዚህ፣ በላይ ያሉ ነገሮችን…
ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በዐሳባችሁ አትመቻቹለት። (ሮሜ 13፥14) እኛ ክርስቲያኖች፣ በውኃ ማዕበል እንደሚነዳ ዓሳ፣ ከዘመኑ ባህል ጋር ዝም ብለን የምንጓዝ አይደለንም። በመንፈሱ ኃይል የምንኖርና መንገዳችንን…
እነሆ፥ ሰማይ ሰማይ ሰማየ ሰማያትም፥ ምድርም በእርስዋም ያለው ሁሉ የአምላክህ የእግዚአብሔር ነው። ብቻ እግዚአብሔር ስለ አባቶችህ ደስ ብሎታል፥ እነርሱንም ወድዷል፤ ከእነርሱም በኋላ እናንተን ዘራቸውን እንደ ዛሬው ሁሉ ከአሕዛብ ሁሉ መካከል…
የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና። (ማቴዎስ 5፥5) የዋህነት የሚጀምረው እምነታችንን በእግዚአብሔር ላይ በመጣል ነው። ከዚያ በመቀጠልም፣ እርሱን ስለምናምነው መንገዳችንን ወደ እርሱ እናቀናለን። ስጋቶቻችንን፣ ድካሞቻችንን፣ እቅዶቻችንን፣ ሥራችንን፣ ጤናችንን ሁሉ በእርሱ ላይ…
የዚህ ትእዛዝ ዐላማ ... ፍቅር ነው። (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥5) በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት፣ "አውሽዊትዝ" እና "ዳኻው" በሚባሉ የናዚ ማጎሪያ ጣቢያዎች ውስጥ ቪክተር ፍራንክል የተባለ ሰው ታስሮ ነበር። ቪክተር አይሁዳዊ የኒውሮሎጂ…