Read more about the article የኃጢአትን መሻት መቃወሚያ መንገድ | ሐምሌ 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የኃጢአትን መሻት መቃወሚያ መንገድ | ሐምሌ 22

“ሙሴ ካደገ በኋላ፣ የፈርዖን የልጅ ልጅ መባልን በእምነት እምቢ አለ። ለጥቂት ጊዜ በኀጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ፣ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራን መቀበል መረጠ። ከግብፅ ሀብት ይልቅ ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል እጅግ…

0 Comments
Read more about the article አምስት የመከራ ዓላማዎች | ሐምሌ 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አምስት የመከራ ዓላማዎች | ሐምሌ 21

እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። (ሮሜ 8፥28) የመከራችንን ጥቃቅን ምክንያቶች አስረግጠን ባናውቃቸውም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እምነትን የሚያጸኑ ጉልህ ምክንያቶችን ይሰጠናል። እነዚህንም የምናስታውስበት መንገድ ቢኖረን…

0 Comments
Read more about the article ተስፋ መቁረጥን ለመዋጋት የሚያግዙ ምሳሌዎች | ሐምሌ 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ተስፋ መቁረጥን ለመዋጋት የሚያግዙ ምሳሌዎች | ሐምሌ 20

“ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።” (መዝሙር 73፥26) ይህንን ጥቅስ ጠጋ ብለን ስንመለከት እና ቃል በቃል ግሱን ስናይ “ሊደክሙ ይችላሉ” ሳይሆን የሚለው፣ በቀላሉ “ይደክማሉ”…

0 Comments
Read more about the article ጸጋ በሚያስፈልገን ጊዜ | ሐምሌ 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸጋ በሚያስፈልገን ጊዜ | ሐምሌ 19

“ወደ እኔ ተመልከት፤ ማረኝም፤ ለባሪያህ ኀይልህን ስጥ፤ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።” (መዝሙር 86፥16) በመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ውስጥ፣ ከመዝሙረኞቹ የማያቋርጥ ልመና መካከል ዋነኛው የእግዚአብሔር የወደፊት ጸጋ ነው። ለሚያስፈልጋቸው ለእያንዳንዱ ነገር የእግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article የእርሱ ጊዜ ፍጹም ነው | ሐምሌ 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእርሱ ጊዜ ፍጹም ነው | ሐምሌ 18

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም [በትክክለኛውም] ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። (ዕብራውያን 4፥16) ይህ የከበረ ጥቅስ በተለምዶ የሚተረጎመው “ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ በእምነት ወደ…

0 Comments
Read more about the article የእግዚአብሔር ጸጋ በመንፈሳዊ ስጦታዎች | ሐምሌ 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር ጸጋ በመንፈሳዊ ስጦታዎች | ሐምሌ 17

“እንደ ታማኝ የእግዚአብሔር ልዩ ልዩ ጸጋ መጋቢ እያንዳንዱ ሰው በተቀበለው የጸጋ ስጦታ ሌላውን ያገልግል” (1ኛ ጴጥሮስ 4፥10)። መንፈሳዊ ስጦታዎቻችንን ስንጠቀም፣ እንደ ባለአደራ እየመነዘርን ያለነው የእግዚአብሔርን ጸጋ ነው። ይህም ጸጋ ያለፈ…

0 Comments
Read more about the article ክርስቶስን ለመመስከር የሚያስችል ኅይል | ሐምሌ 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ክርስቶስን ለመመስከር የሚያስችል ኅይል | ሐምሌ 16

“ሐዋርያትም ስለ ጌታ ኢየሱስ ትንሣኤ በታላቅ ኀይል መመስከራቸውን ቀጠሉ፤ በሁላቸውም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበር።" (ሐዋርያት ሥራ 4፥33) ምናልባት ነገ የሚኖረን አገልግሎት መልካም ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ስለ ክርስቶስ መመሥከር ከሆነ፣ ቁልፉ…

0 Comments
Read more about the article ዛሬን እንድንሠራ የሚያደርግ ኅይል | ሐምሌ 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ዛሬን እንድንሠራ የሚያደርግ ኅይል | ሐምሌ 15

“በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእናንተ ውስጥ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።” (ፊልጵስዩስ 2፥12) እዚህ ክፍል ላይ ዋናው እና ወሳኙ ሠራተኛ እግዚአብሔር ነው። መፈለጉንም፣ መሥራቱንም የሚያደርገው እግዚአብሔር ስለሆነ…

0 Comments