የአስደናቂ ፍቅር ቁልፍ | ሚያዚያ 22
“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ። በሰማይ የምትቀበሉት ዋጋ ታላቅ ስለ ሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤት አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንደዚሁ አሳደዋቸዋልና።"(ማቴዎስ 5፥11–12) በማቴዎስ 5፥44…
“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ። በሰማይ የምትቀበሉት ዋጋ ታላቅ ስለ ሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤት አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንደዚሁ አሳደዋቸዋልና።"(ማቴዎስ 5፥11–12) በማቴዎስ 5፥44…
በሰዎች ልጆች ፊት፣ ለሚፈሩህ ያስቀመጥሃት፣ መጠጊያ ላደረጉህም ያዘጋጀሃት፣ በጎነትህ ምንኛ በዛች! (መዝሙረ ዳዊት 31፥19 ) በመዝሙር 31፥19 ላይ የሚገኙ ሁለት ወሳኝ እውነቶችን ተመልከቱ። 1. የጌታ በጎነት ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር በጎነት…
“አትፍሩ፤ ይህን ሁሉ ክፋት አድርጋችኋል፤ ሆኖም እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ። ሊጠቅሟችሁ ወይም ሊያድኗችሁ የማይችሉ ምናምንቴ ነገሮችን አትከተሉ፤ ከንቱ ናቸውና። እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ስለ…
ሳኦልም ጊብዓ ወዳለው ቤቱ ሄደ፤ እግዚአብሔርም ልባቸውን የነካው ኀያላን ሰዎች አብረውት ሄዱ። (1ኛ ሳሙኤል 10፥26) እስቲ በዚህ ክፍል ላይ እየተባለ ያለውን ነገር አስቡት። እግዚአብሔር ነካቸው። ሚስት እና ልጅ ሳይሆን፣ ወላጅ…
እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዛቱን መፈጸም ነውና። ትእዛዛቱም ከባድ አይደሉም፤ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ዓለምን የሚያሸንፈውም እምነታችን ነው። (1ኛ ዮሐንስ 5፥3–4) እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ትእዛዛቱን መጠበቅ ማለት ብቻ እንዳልሆነ አስተውሉ።…
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው። (ሰቆቃወ ኤርምያስ 3፥22–23) የእግዚአብሔር ምሕረት በየማለዳው አዲስ ነው፤ ምክንያቱም ደግሞ እያንዳንዱ ቀን ለዚያ ቀን ብቻ…
በልባብና በልጓም ካልተገሩ በቀር፣ ወደ አንተ እንደማይቀርቡት፣ ማስተዋል እንደሌላቸው፣ እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ። (መዝሙር 32፥9) የእግዚአብሔርን ሕዝብ፣ ሁሉም ዓይነት እንስሳት ያሉበት የገበሬ እርሻ ግቢ አድርጋችሁ አስቡት። እግዚአብሔር እንስሳቱን ይንከባከባል፣…
እናንተ ግን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፤ ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ።' (ማቴዎስ 6፥9) እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ የሚያደርገው “ለስሙ ሲል” እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ ይናገራል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። (መዝሙረ…