እንባችሁን አነጋግሩት | ሚያዚያ 14
በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። ዘር ቋጥረው፣ እያለቀሱ የተሰማሩ፣ ነዶአቸውን ተሸክመው፣ እልል እያሉ ይመለሳሉ። (መዝሙር 126፥5–6) ዘር መዝራት ምንም የሚያስከፋ ነገር የለውም። የማጨድን ያህል እንኳ ስራ አይጠይቅም። ቀኖቹም ያማሩ ናቸው። ትልቅ…
በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። ዘር ቋጥረው፣ እያለቀሱ የተሰማሩ፣ ነዶአቸውን ተሸክመው፣ እልል እያሉ ይመለሳሉ። (መዝሙር 126፥5–6) ዘር መዝራት ምንም የሚያስከፋ ነገር የለውም። የማጨድን ያህል እንኳ ስራ አይጠይቅም። ቀኖቹም ያማሩ ናቸው። ትልቅ…
“ጠባቂዎች አሏችሁ፤ ሄዳችሁ በምታውቁት መንገድ አስጠብቁ።" (ማቴዎስ 27፥65) ኢየሱስ ሞቶ ትልቅ ድንጋይ አንከባለው ዘግተው በተቀበረ ጊዜ፣ ፈሪሳውያን ወደ ጲላጦስ መጥተው ድንጋዩን ለማተም እና መቃብሩን ለመጠበቅ ፈቃድ ጠይቀው ነበር። ልፋታቸው ከንቱ…
በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም። (ዕብራውያን 4፥15) “በሕይወቴ ውስጥ ጥልቅ ትምህርቶችን የተማርኩት በዕረፍትና በምቾት ጊዜያቶቼ…
የኀጢአት ባሮች ሳላችሁ ከጽድቅ ነጻ ነበራችሁ። አሁን ከምታፍሩበት ነገር ያን ጊዜ ምን ጥቅም አገኛችሁ? የዚያ ነገር ውጤት ሞት ነው። (ሮሜ 6፥20–21) አንድ ክርስቲያን፣ እግዚአብሔርን ያዋርዱ የነበሩትን የቀደሙ የክፋት ምግባሮቹን ዓይኖቹ…
በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። (መዝሙር 23፥4) የመዝሙር 23 አቀማመጥ በራሱ ብዙ ነገር ያስተምረናል። በመዝሙር 23፥1-3 ዳዊት…
ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል። (ያዕቆብ 4፥7) ባለንበት ዘመን ሰይጣን የበለጠ እውን እየሆነ እና በግልጽ እየሰራ በመጣ ቁጥር፣ የክርስቶስም ድል በእርሱ ለሚታመኑት የበለጠ ውብ እና ውድ እየሆነ ይሄዳል። ክርስቶስ ሞቶ በተነሣ…
"ጠላቶቻችሁን ውደዱ ፤ ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ።" (ማቴዎስ 5፥44) ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ጥልቅ ከሆኑ የፍቅር ዓይነቶች አንዱ ነው። ይህም የሆነበት ምክንያት ደግሞ ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ማለት ጥሩ ነገር እንዲሆንላቸው በእውነት መፈለግ ማለት ስለሆነ ነው።…
ከሙታን የተነሣውን፣ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ዐስብ፤ የእኔም ወንጌል ይኸው ነው። (2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥8) ጳውሎስ ኢየሱስን ለማሰብ የሚረዱን ሁለት መንገዶችን ይጠቅሳል፦ አንደኛ ከሞት እንደተነሣ አስቡ፤ ሁለተኛ ደግሞ ከዳዊት ዘር…