በደስታ ማመስገን | ነሐሴ 22
እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰዎች ያመስግኑህ፤ ሰዎች ሁሉ ምስጋና ያቅርቡልህ (መዝሙር 67፥3፣ 5)። እግዚአብሔር ከእኛ ምስጋናን የሚፈልገው ወይም የሚያዝዘው ለምንድን ነው? ሲ. ኤስ. ሊዊስ የተባለው ብሩህ ጸሐፊ እንዲህ ይላል፦ ሰዎች ማንኛውንም ዋጋ…
እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰዎች ያመስግኑህ፤ ሰዎች ሁሉ ምስጋና ያቅርቡልህ (መዝሙር 67፥3፣ 5)። እግዚአብሔር ከእኛ ምስጋናን የሚፈልገው ወይም የሚያዝዘው ለምንድን ነው? ሲ. ኤስ. ሊዊስ የተባለው ብሩህ ጸሐፊ እንዲህ ይላል፦ ሰዎች ማንኛውንም ዋጋ…
“ደስታዬ በእናንተ እንዲሆንና ደስታችሁም ሙሉ እንዲሆን ይህን ነግሬአችኋለሁ” (ዮሐንስ 15፥11)። እግዚአብሔር ፍጹም ሉዓላዊ ነው። "አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል" (መዝሙር 115፥3)። ስለዚህ እርሱ አይጨነቅም፣ ግራም አይጋባም። ሰዓሊ በሥራዎቹ…
ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ቀርቦ እንዲህ አላቸው፤ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል፤ ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ…
“እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ስለ ወደደ፣ ስለ ታላቅ ስሙ ሲል እግዚአብሔር ሕዝቡን አይተውም" (1ኛ ሳሙኤል 12፥22)። የእግዚአብሔር ስም ብዙውን ጊዜ የሚያመለክተው መልካም ስሙን፣ ዝናውንና ገናናነቱን ነው። በተለምዶውም፣ አንድ ሰው…
“ሕይወትን የሚወድ፣ መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚፈልግ፣ ... ከክፉ ይራቅ፤ መልካምንም ያድርግ።" (1ኛ ጴጥሮስ 3፥10-11) የጌታ ኢየሱስን ትእዛዛት የማንታዘዝበት መሠረታዊ ምክንያት፣ መታዘዝ ካለመታዘዝ የበለጠ በረከትን እንደሚያመጣልን ከልብ የሆነ መተማመን ስለሌለን ነው።…
ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ (መዝሙር 103፥1)። ይህ መዝሙር የሚጀምረውም ሆነ የሚጨርሰው፣ ዘማሪው ነፍሱን እያዘዛት ነው፦ “ ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ” ይላታል። እርሱ ብቻ ሳይሆን ደግሞ መላእክት፣ የሰማይ ሠራዊት…
ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፤ ያደቀቅሃቸው ዐጥንቶቼም ደስ ይበላቸው። ... የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፤ በእሽታ መንፈስም ደግፈህ ያዘኝ (መዝሙር 51፥8፣ 12)። የዳዊት ልመና እዚህ ጋር ምንድን ነው? ለምንድን ነው ወሲባዊ ስሜቶቹ እንዲታሰሩ ያልጸለየው?…
"እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኀጢአት ሞቶአልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ ዘንድ፣ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ" (1ኛ ጴጥሮስ 3፥18)። የታላቁ የምሥራች ወንጌል ታላቁ ምስራች፣ ከራሱ ከእግዚአብሔር ጋር በሚኖር…