እግዚአብሔር ይቅር እያለም ፍትሐዊ ነው | ነሐሴ 14
ዳዊት ከፈጸመው የዝሙትና የግድያ ኀጢአት በኋላ፣ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ መጥቶ እንዲህ አለው፣ “እግዚአብሔር ኀጢአትህን አስወግዶልሃል። አንተ አትሞትም፤ ይህን በመፈጸምህ ግን፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች እጅግ እንዲያቃልሉት ስላደረግህ፣ የተወለደልህ ልጅ ይሞታል” (2ኛ ሳሙኤል 12፥13-14)። ይህ…
ዳዊት ከፈጸመው የዝሙትና የግድያ ኀጢአት በኋላ፣ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ መጥቶ እንዲህ አለው፣ “እግዚአብሔር ኀጢአትህን አስወግዶልሃል። አንተ አትሞትም፤ ይህን በመፈጸምህ ግን፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች እጅግ እንዲያቃልሉት ስላደረግህ፣ የተወለደልህ ልጅ ይሞታል” (2ኛ ሳሙኤል 12፥13-14)። ይህ…
ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥11)። ጳውሎስ እግዚአብሔር መልካም የማድረግ ፍላጎታችሁን በእምነት…
ዋላ የምንጭ ውሃ እንደምትናፍቅ፣ አምላክ ሆይ፤ ነፍሴም እንዲሁ አንተን ትናፍቃለች። ነፍሴ አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማች፤ መቼ ደርሼ ነው የአምላክን ፊት የማየው? (መዝሙር 42፥1-2) ይህን መዝሙር ለእኛ አስደናቂ እና እጅግ ወሳኝ…
ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን። ደግሞም እንደ አምላካችንና እንደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ መጠን የጌታችን…
እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ ምሕረት አድርግልኝ፤ እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣ መተላለፌን ደምስስ (መዝሙር 51፥1)። ዘማሪው በዚህ ቦታ እየደጋገመ “እንደ ቸርነትህ መጠን” እና “እንደ ርኅራኄህም ብዛት” “ምሕረት አድርግልኝ” ይላል። በዘጸአት 34፥6-7…
አሁን በደሙ ከጸደቅን፣ ይልቁንማ በእርሱ በኩል ከእግዚአብሔር ቊጣ እንዴት አንድንም! የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም! ይህ ብቻ አይደለም። ነገር ግን አሁን…
ዕጣ በጒያ ውስጥ ይጣላል፤ ውሳኔው በሙሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው (ምሳሌ 16፥33)። የትኛውም ዕጣ ሲወጣ፣ ዕልፍ ጊዜ በዘፈቀደ እንዲሆን በከረጢት ውስጥ ቢዘበራረቅ፣ የዕጣው ውጤት የሚወሰነው በእግዚአብሔር እንደሆነ ይህ ጥቅስ ይነግረናል። በሌላ አባባል…
“ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው” (ዘፍጥረት 1፥27)። እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ የፈጠረው፣ ዓለም እግዚአብሔርን በሚያጸባርቁ አካላት እንድትሞላ ነው። ማንም የፍጥረትን ግብ እንዳይስት፣ ስምንት ቢሊዮን የእግዚአብሔር…