እግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6
አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) እግዚአብሔር ስለ አብርሃም፣ ስለ ይስሐቅና ስለ ያዕቆብ የተናገረውን፣ ስለ እኔም ቢናገር ብዬ እጅግ…
አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) እግዚአብሔር ስለ አብርሃም፣ ስለ ይስሐቅና ስለ ያዕቆብ የተናገረውን፣ ስለ እኔም ቢናገር ብዬ እጅግ…
ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጠ እንጂ፣ የእግዚአብሔርን ተስፋ አልተጠራጠረም፤ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ ርግጠኛ ነበር። (ሮሜ 4፥20–21) እምነት የእግዚአብሔርን የወደፊት ጸጋ እንዴት እንደሚያከብር የሚያስረዳ ልዩ ምክንያት ጳውሎስ…
“በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” (ዘፍጥረት 12፥3) እናንተ በክርስቶስ ተስፋ የምታደርጉና በእምነት በመታዘዝ የምትከተሉት ሁላችሁ፣ የአብርሃም ዘሮች እና የቃል ኪዳኑ ወራሾች ናችሁ። እግዚአብሔር በዘፍጥረት 17፥4 ላይ፣ አብርሃምን እንዲህ ይለዋል፦…
የእግዚአብሔርን ጸጋ አላቃልልም። (ገላትያ 2፥21) ልጅ በነበርኩበት ወቅት፣ በአንድ ባህር ዳርቻ ስጫወት ድንገት እግሬ የረገጠበት መሬት ከዳኝና መርገጫ አጣሁ። በጣም ከመደንገጤ የተነሳ፣ በቅጽበት ወደ ውቅያኖሱ መካከል እየተጎተትኩ ያለው ያህል…
ይሁን እንጂ እኔን በማገልገልና የሌሎችን አገሮች ነገሥታት በማገልገል መካከል ያለውን ልዩነት ያውቁ ዘንድ፣ ለእርሱ ይገዛሉ። (2ኛ ዜና መዋዕል 12፥8) እግዚአብሔርን ማገልገል ሌላ ማንንም ከማገልገል ፈጽሞ ይለያል። እግዚአብሔር ይህንን እንድናውቅ እና በዚህም…
በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም። (ኤፌሶን 2፥8-9) በጸጋ ብቻ በምናገኘው ነገር እንዳንመካ፣ አዲስ ኪዳን ጸጋን ከእምነት ጋር ያያይዘዋል። ኤፌሶን 2፥8 ለዚህ…