ሊታሰብ የሚችለው ታላቁ መዳን | ታሕሳስ 21

እግዚአብሔር ቅዱስ እና ፍትሐዊ አምላክ ሲሆን፣ ከእንደኛ ዐይነት ኀጢአተኞች ፍጹም የተለየ ነው። በገናም ጊዜ ሆነ በዓመቱ የትኛውም ወቅት ዋና ችግር የሚሆንብን ነገር ይህ ነው። እጅግ ቅዱስ እና ፍጹም ፍትሐዊ ከሆነ አምላክ ጋር እንዴት እንታረቅ?

0 Comments
የመጨረሻው እውነታ ተገልጧል | ታሕሳስ 17

"እንግዲህ የምንናገረው ዋናው ነገር ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ እርሱም በሰው ሳይሆን በጌታ በተተከለችው፣ እውነተኛ ድንኳን በሆነችው ቤተ መቅደስ አገልጋይ ነው … እነርሱ ያገለገሉት በሰማይ ላለችው መቅደስ ምሳሌና ጥላ በሆነችው ውስጥ ነው፤ ሙሴ ድንኳኒቱን ለመሥራት በተነሣ ጊዜ፣ “በተራራው ላይ በተገለጠልህ ምሳሌ መሠረት ሁሉን ነገር እንድታደርግ ተጠንቀቅ” የሚል ትእዛዝ የተሰጠው በዚህ ምክንያት ነበር።"

0 Comments
ወርቅ፣ ከርቤ፣ እና ዕጣን | ታሕሳስ 14

እግዚአብሔር አንዳች ነገር እንደሚጎድለው በሰዎች እጅ አይገለገልም (ሐዋርያት ሥራ 17፥25)። የሰብዓ ሰገል ስጦታዎች የቀረቡለት እርዳታ ስለሚያሻው ወይም የሚጎድለው ነገር ስለነበር አይደለም። . . . ታዲያ ትርጉማቸው ምንድን ነው? እንዴት ነው አምልኮ የሚሆኑት?

0 Comments