Read more about the article የጸሎት ቀዳሚ አጀንዳ | ጥቅምት 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የጸሎት ቀዳሚ አጀንዳ | ጥቅምት 14

“እናንተ ግን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፤ “በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ” (ማቴዎስ 6፥9) በጌታችን ጸሎት ላይ ኢየሱስ ስንጸልይ ማስቀደም ያለብን በሰማይ የሚገኝውን የአባታችንን ስም መቀደስ መሆኑን ይነግረናል። በእኛ፣ በቤተ ክርስቲያን፣…

0 Comments
Read more about the article የፍቅር ታላቁ ደስታ | ጥቅምት 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍቅር ታላቁ ደስታ | ጥቅምት 13

የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ማንም የለም፤ ይመግበዋል፤ ይንከባከበዋል፤ ክርስቶስም ለቤተ ክርስቲያን ያደረገው ልክ እንደዚሁ ነው፤ እኛ የክርስቶስ አካል ብልቶች ነንና። (ኤፌሶን 5፥29-30) የመጨረሻውን ዓረፍተ ነገር እንዳትስቱት፣ “እኛ የክርስቶስ አካል ብልቶች ነንና።”…

0 Comments
Read more about the article በጋብቻ ውስጥ ያለው የኢየሱስ ደስታ | ጥቅምት 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በጋብቻ ውስጥ ያለው የኢየሱስ ደስታ | ጥቅምት 12

ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣ እንዲሁም ጒድፍ ወይም የፊት መጨማደድ ወይም አንዳች እንከን…

0 Comments
Read more about the article የሀብት ዋና ግብ | ጥቅምት 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሀብት ዋና ግብ | ጥቅምት 11

"ይሰርቅ የነበረ ከእንግዲህ አይስረቅ፤ ነገር ግን ለተቸገሩት የሚያካፍለው ነገር እንዲኖረው በገዛ እጆቹ በጎ የሆነውን እየሠራ ለማግኘት ይድከም።" (ኤፌሶን 4፥28) ከሀብት ጋር ለመኖር ሦስት መንገዶች አሉ፦ ሰርቆ ማከማችት ትችላላችሁ ሠርታችሁ ልታገኙ…

0 Comments
Read more about the article በእግዚአብሔር ቀናተኛነት ውስጥ ያለ ፍርሀት እና ተስፋ | ጥቅምት 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በእግዚአብሔር ቀናተኛነት ውስጥ ያለ ፍርሀት እና ተስፋ | ጥቅምት 10

"ስሙ ቀናተኛ የሆነው እግዚአብሔር (ያህዌ) ቀናተኛ አምላክ (ኤሎሂም) ነውና ሌላ አምላክ አታምልክ።" (ዘፀአት 34፥14) እግዚአብሔር ለስሙ ክብር እጅግ ቀናተኛ ነው። ልባቸው የእርሱ መሆን ሲገባው፣ ከባሏ ሌላ እንደምታይ ሴት ወደ ሌላ…

0 Comments
Read more about the article የጸሎት ዕቅድ | ጥቅምት 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የጸሎት ዕቅድ | ጥቅምት 9

በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ፤ ይሰጣችኋልም። ብዙ ፍሬ በማፍራት ደቀ መዛሙርቴ መሆናችሁን ብትገልጡ፣ በዚህ አባቴ ይከብራል… ደስታዬ በእናንተ እንዲሆንና ደስታችሁም ሙሉ እንዲሆን ይህን ነግሬአችኋለሁ። (ዮሐንስ 15፥7-8፣…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር በትሕትና ውስጥ ይፈውሳል | ጥቅምት 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር በትሕትና ውስጥ ይፈውሳል | ጥቅምት 8

መንገዶቹን አይቻለሁ፤ ቢሆንም እፈውሰዋለሁ፤ እመራዋለሁ፤ ለእርሱና ስለ እርሱ ለሚያለቅሱትም መጽናናትን እመልሳለሁ፤ በእስራኤል አልቃሾች ከንፈር ላይ ምሥጋና እፈጥራለሁ። በቅርብና በሩቅ ላሉት ሰላም፣ ሰላም ይሁን፤ እኔ እፈውሳቸዋለሁ” ይላል እግዚአብሔር። (ኢሳይያስ 57፥18-19) የሰው…

0 Comments
Read more about the article አገልጋዩ ጌታ | ጥቅምት 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አገልጋዩ ጌታ | ጥቅምት 7

…ይኸውም በሚመጣው ዘመን በክርስቶስ ኢየሱስ በቸርነቱ የገለጠልንን ወደር የሌለውን የጸጋውን ባለጠግነት ያሳይ ዘንድ ነው። (ኤፌሶን 2፥7) በመጽሐፉ ካሉ የክርስቶስ ዳግም ምፅአት ምስሎች ውስጥ የሉቃስ 12፥35-37 እጅግ አስደናቂው እንደሆነ አስባለሁ። ይህ…

0 Comments