ፈጣሪው ትዕዛዝ | ጥር 13
ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣ “አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል። (ኤፌሶን 5፥14) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዲነሣ ሲያዝዘው፣ አልዓዛር ትዕዛዙን የተከተለው እንዴት ነበር? ዮሐንስ 11፥43…
ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣ “አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል። (ኤፌሶን 5፥14) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዲነሣ ሲያዝዘው፣ አልዓዛር ትዕዛዙን የተከተለው እንዴት ነበር? ዮሐንስ 11፥43…
“ሁልጊዜ በሁሉ ነገር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድትተርፉ፣ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።” (2ኛ ቆሮንቶስ 9፥8) በእግዚአብሔር የወደፊት ጸጋ ማመን በጎነትን የመለማመድ ቁልፍ እንደሆነ እናውቃለን፤ ምክንያቱም ጳውሎስ በ2ኛ…
አንዳንዶች እምነት ባይኖራቸውስ? የእነርሱ አለማመን የእግዚአብሔርን ታማኝነት ዋጋ ያሳጣዋልን? ፈጽሞ አይሆንም! ሰው ሁሉ ሐሰተኛ፣ እግዚአብሔር ግን እውነተኛ ይሁን፤ እንዲህ ተብሎ ተጽፎአልና፤“ ከቃልህ የተነሣ እውነተኛ፣በፍርድም ፊት ረቺ ትሆናለህ።” (ሮሜ 3፥3-4) ለእውነት የምንሰጠው…
ሙታንን፣ ታላላቆችንና ታናናሾችን በዙፋኑ ፊት ቆመው አየሁ፤ መጻሕፍትም ተከፈቱ። ሌላም መጽሐፍ፣ እርሱም የሕይወት መጽሐፍ ተከፈተ፤ ሙታንም በመጻሕፍቱ ተጽፎ በተገኘው መሠረት እንደ ሥራቸው መጠን ተፈረደባቸው። (ራእይ 20፥12) የመጨረሻው ፍርድ እንዴት ነው…
በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥10) አንዳንዴ በመከራ እና በተለመዱ የዕለት ተዕለት ጭንቀቶች መካከል፣…
ኢየሱስም አያቸውና፣ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” አላቸው። (ማርቆስ 10፥27) ዓለም ዓቀፍ ክርስቲያን ለመሆን እና ራስን ለወንጌል ተልዕኮዎች ለመስጠት ከኢየሱስ የተሰጡ ሁለት ታላላቅ ማበረታቻዎች…
“ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ማለፍ አለብን።” (ሐዋርያት ሥራ 14፥22) የውስጣዊ ጥንካሬ አስፈላጊነት የሚመነጨው ዕለት ተዕለት ከሚያሟጥጠን ውጥረት ብቻ ሳይሆን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከሚመጡ መከራዎች እና ችግሮችም ጭምር ነው። በርግጥም…
በእውነተኛ ልብ ... እንቅረብ። (ዕብራውያን 10፥22) በዚህ ክፍል የተሰጠን ትዕዛዝ ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ ነው። የዕብራውያን መጽሐፍ ጸሐፊ ትልቁ ዓላማ ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ፣ ከእርሱ ጋር ኅብረት እንድንፈጥር፣ ከእግዚአብሔር ከራቀ ክርስቲያናዊ ሕይወት…