Read more about the article ጥርስ የሌለው ጠላታችን | ጥር 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጥርስ የሌለው ጠላታችን | ጥር 5

እናንተም በበደላችሁና የሥጋችሁን ኀጢአታዊ ባሕርይ ባለ መገረዝ ሙታን ሳላችሁ፣ እግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ሕያዋን አደረጋችሁ፤ ኀጢአታችንንም ሁሉ ይቅር አለን፤ ሲቃወመንና ሲጻረረን የነበረውን የዕዳ ጽሕፈት ከነሕግጋቱ በመደምሰስ፣ በመስቀል ላይ ቸንክሮ ከመንገድ አስወገደው። የአለቆችንና…

0 Comments
Read more about the article ፍጹማን ላልሆኑ ክርስቲያኖች ተስፋ | ጥር 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹማን ላልሆኑ ክርስቲያኖች ተስፋ | ጥር 4

በአንዱ መሥዋዕት እነዚያን የሚቀደሱትን ለዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋል። (ዕብራውያን 10፥14) ይህ ጥቅስ እንደ እኛ ፍጹማን ያልሆኑ ኃጢአተኞችን የሚያበረታታ እና ለቅድስና የሚያሳሳ ነው። ይህ ማለት በሰማያዊ አባታችሁ ፊት ፍጹም ሆናችሁ መቆማችሁን ማረጋገጥ…

0 Comments
Read more about the article ትንሹ እምነት | ጥር 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትንሹ እምነት | ጥር 3

እንግዲህ ይህ ከሰው ፍላጎት ወይም ጥረት ሳይሆን፣ ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው። (ሮሜ 9፥16) እንደ ኢየሱስ አማኞች በዚህ ዓመት ከእግዚአብሔር የምናገኘው ነገር ሁሉ ምሕረት መሆኑን በዓመቱ መጀመሪያ ላይ ግልጽ እናድርግ። በመንገዳችን…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስ ሞትን ምን አደረገው? | ጥር 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ሞትን ምን አደረገው? | ጥር 2

የኢየሱስ ሞት ኅጢአትን ይሸከማል። ይህ የክርስትና ልብ፣ የወንጌል ልብ እና የእግዚአብሔር ታላቅ የማዳን ሥራ ልብ ነው። ክርስቶስ ሲሞት ኅጢአትን ተሸከመ። የራሱ ያልሆነን ኅጢአት ወሰደ። ከኅጢአት ነጻ ይሆኑ ዘንድ ሌሎች በሠሩት ኅጢአት መከራን ተቀበለ።

0 Comments