Read more about the article ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 6

"አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል።" መዝሙር 115፥3 ይህ ጥቅስ እግዚአብሔር በሚሠራበት ጊዜ ሁሉ እርሱን በሚያስደስት መንገድ እንደሚሠራ ያስተምራል። እግዚአብሔር የማይፈልገውን እና የሚጠላውን ነገር ለማድረግ ቅርቃር ውስጥ ፈጽሞ አይገባም፤ ደግሞም አይገደድም።…

0 Comments
Read more about the article ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 5

“እንደ ጐርፍ ጠርገህ ስትወስዳቸው፣ እንደ ሕልም ይበንናሉ፤ እንደ ማለዳ ሣር ታድሰው ይበቅላሉ፤ ሣሩም ንጋት ላይ አቈጥቍጦ ይለመልማል፤ ምሽት ላይ ጠውልጎ ይደርቃል። ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን” (መዝሙር 90፥5-6፣ 12)። ለእኔ የዓመት መጨረሻ…

0 Comments
Read more about the article ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል | ጳጉሜ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል | ጳጉሜ 4

“ከዚህ ጒረኖ ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱንም ማምጣት አለብኝ። እነርሱም ድምፄን ይሰማሉ” (ዮሐንስ 10፥16)። እግዚአብሔር ከዓለም ሕዝቦች ሁሉ ውስጥ የራሱ የሆኑ ሰዎች አሉት። በወንጌሉም አማካይነት በኀይሉ ይጠራቸዋል። አቤት ብለው ይመጣሉ፣…

0 Comments
Read more about the article የምሥራች! እግዚአብሔር ደስተኛ አምላክ ነው | ጳጉሜ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምሥራች! እግዚአብሔር ደስተኛ አምላክ ነው | ጳጉሜ 3

“ይህ ጤናማ ትምህርት ቡሩክ እግዚአብሔር ለእኔ በዐደራ ከሰጠኝ የክብር ወንጌል ጋር የሚስማማ ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥11) በ1ኛ ጢሞቴዎስ ውስጥ የምናገኘው ይህ አንጀት አርስ አገላለጽ፣ በተለመዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መካከል የተደበቀ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን ምን ያህል ታውቁታላችሁ? | ጳጉሜ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን ምን ያህል ታውቁታላችሁ? | ጳጉሜ 2

“እነሆ፤ እግዚአብሔር ከአእምሯችን በላይ ታላቅ ነው! የዘመኑም ቍጥር ከመታወቅ ያልፋል።” (ኢዮብ 36፥26) እግዚአብሔርን ሙሉ በሙሉ ማወቅ አይቻልም። የመላው ዓለም ውዱ እና አስፈላጊው ነገር እግዚአብሔር ነው። ነገሮችን ሁሉ ካለመኖር ወደ መኖር…

0 Comments
Read more about the article መልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ | ጳጉሜ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ | ጳጉሜ 1

“እናንተ አነስተኛ መንጋ የሆናችሁ፤ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ መልካም ፈቃድ ነውና አትፍሩ።”  (ሉቃስ 12፥32) በእምነታችን በደከምን ጊዜ፣ ኢየሱስ ባለማመናችን እንድንጸና እንዲሁ አይተወንም። ይልቁንም በእምነት ትግል ውስጥ ላለን ሁሉ፣ በቃሉ በኩል በኀይል…

0 Comments