ኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል | ነሐሴ 27

ከዚያም ግዛትን፣ ሥልጣንና ኀይልን ሁሉ ከደመሰሰ በኋላ መንግሥትን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ፣ ያን ጊዜ ፍጻሜ ይሆናል (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥24)። የክርስቶስ አገዛዝ እስከምን ድረስ ነው? ቀጣዩ ቁጥር በ1ኛ ቆሮንቶስ 15፥25፦ “ጠላቶቹን ሁሉ…

Continue Readingኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል | ነሐሴ 27
Read more about the article ጥላዎች እና ምንጮች | ነሐሴ 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጥላዎች እና ምንጮች | ነሐሴ 26

የእግዚአብሔር ክብር ለዘላለም ጸንቶ ይኑር፤ እግዚአብሔር በሥራው ደስ ይበለው፤ እርሱ ምድርን ሲመለከት፣ ትንቀጠቀጣለች፤ ተራሮችም እርሱ ሲዳስሳቸው ይጤሳሉ። በሕይወት ሳለሁ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ቆሜ እስከ ሄድሁ ድረስም አምላኬን እወድሳለሁ። እኔ በእግዚአብሔር ደስ እንደሚለኝ፣ የልቤ ሐሳብ እርሱን ደስ ያሰኘው…

Continue Readingጥላዎች እና ምንጮች | ነሐሴ 26
Read more about the article የእግዚአብሔር ፍቅር ጣፋጭነት | ነሐሴ 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር ፍቅር ጣፋጭነት | ነሐሴ 25

"ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣…ለራሱ ክብርት ቤተ ክርስቲያን አድርጎ ሊያቀርባት ነው" (ኤፌሶን 5፥25-26)። ከእግዚአብሔር…

Continue Readingየእግዚአብሔር ፍቅር ጣፋጭነት | ነሐሴ 25
Read more about the article የፍጥረት መልእክት | ነሐሴ 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍጥረት መልእክት | ነሐሴ 24

ጥበበኞች ነን ቢሉም፣ ሞኞች ሆኑ፤ የዘላለም አምላክን ክብር ምዉት በሆነው ሰው፣ በወፎች፣ በእንስሳትና በምድር ላይ በሚሳቡ ፍጥረት መልክ መስለው ለወጡ (ሮሜ 1፥22-23)። አንድ ሰው ከሚስቱ አስበልጦ የጋብቻ ቀለበቱን ቢወድ ታላቅ ሞኝነት…

Continue Readingየፍጥረት መልእክት | ነሐሴ 24
Read more about the article እግዚአብሔር ጣዖት አምላኪ አይደለም | ነሐሴ 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ጣዖት አምላኪ አይደለም | ነሐሴ 23

…በቅዱሳኑ ዘንድ ሊከብርና በሚያምኑበትም ሁሉ ዘንድ ሊገረም በሚመጣበት በዚያን ቀን ይሆናል፤ እናንተም ከሚያምኑት መካከል ናችሁ፤ ምስክርነታችንን ተቀብላችኋልና (2ኛ ተሰሎቄ 1፥10)። በዚህ ክፍል ላይ ጳውሎስ የሚነግረን፣ ክርስቶስ የሚመጣው በቅዱሳኑ ፊት ሊከብር…

Continue Readingእግዚአብሔር ጣዖት አምላኪ አይደለም | ነሐሴ 23
Read more about the article በደስታ ማመስገን | ነሐሴ 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በደስታ ማመስገን | ነሐሴ 22

እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰዎች ያመስግኑህ፤ ሰዎች ሁሉ ምስጋና ያቅርቡልህ (መዝሙር 67፥3፣ 5)። እግዚአብሔር ከእኛ ምስጋናን የሚፈልገው ወይም የሚያዝዘው ለምንድን ነው? ሲ. ኤስ. ሊዊስ የተባለው ብሩህ ጸሐፊ እንዲህ ይላል፦ ሰዎች ማንኛውንም ዋጋ…

Continue Readingበደስታ ማመስገን | ነሐሴ 22
Read more about the article ደስታው የማይናወጥ አምላክ | ነሐሴ 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስታው የማይናወጥ አምላክ | ነሐሴ 21

“ደስታዬ በእናንተ እንዲሆንና ደስታችሁም ሙሉ እንዲሆን ይህን ነግሬአችኋለሁ” (ዮሐንስ 15፥11)።  እግዚአብሔር ፍጹም ሉዓላዊ ነው። "አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል" (መዝሙር 115፥3)። ስለዚህ እርሱ አይጨነቅም፣ ግራም አይጋባም። ሰዓሊ በሥራዎቹ…

Continue Readingደስታው የማይናወጥ አምላክ | ነሐሴ 21
Read more about the article የምትፈልጉት ኢየሱስን ነው | ነሐሴ 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምትፈልጉት ኢየሱስን ነው | ነሐሴ 20

ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ቀርቦ እንዲህ አላቸው፤ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል፤  ስለዚህ ሂዱና ሕዝቦችን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ…

Continue Readingየምትፈልጉት ኢየሱስን ነው | ነሐሴ 20