Read more about the article ጠላቶቻችንን ለምን እንውደድ? | ግንቦት 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጠላቶቻችንን ለምን እንውደድ? | ግንቦት 13

“ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሏችሁም መልካም አድርጉ።” (ሉቃስ 6፥27) ክርስቲያኖች ጠላቶቻቸውን ሊውድዱና ለሚጠሏቸውም መልካምን ሊያደርጉ የሚገባባቸው ሁለት ምክንያቶች አሉ። የመጀመሪያው፣ ይህን ማድረግ የእግዚአብሔርን አንድ ባሕሪ የሚገልጥ መሆኑ ነው። እግዚአብሔር መሐሪ ነው። እርሱ…

0 Comments
Read more about the article ወደ ማዕዱ ቅረቡ | ግንቦት 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወደ ማዕዱ ቅረቡ | ግንቦት 12

እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እዩ። (መዝሙር 34፥8) የእግዚአብሔርን ክብር ቀምሼ አላውቅም ለምትሉ ሰዎች ይህንን ማለት እወዳለሁ፦ በትንሹም ቢሆን ቀምሳችሁታል። ወደ ሰማይ ተመልክታችሁ ታውቃላችሁ? ሰውስ አቅፏችሁ ያውቃል? ከሚሞቅ እሳት አጠገብስ ተቀምጣችሁ…

0 Comments
Read more about the article ለስሙ የተጠሩ ሕዝቦች | ግንቦት 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለስሙ የተጠሩ ሕዝቦች | ግንቦት 11

እግዚአብሔር ከአሕዛብ ወገን ለእርሱ የሚሆነውን ሕዝብ አስቀድሞ እንዴት እንደ ጐበኘ ስምዖን አስረድቶናል። (ሐዋርያት ሥራ 15፥14) የእግዚአብሔር ስምና ዝና የቤተ ክርስቲያን ተልዕኮን በማነቃቃት እና በማቀጣጠል ረገድ ያለውን ማዕከላዊነት ልናሳንሰው አንችልም። በሐዋርያት…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ምን ማለት ነው? | ግንቦት 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ምን ማለት ነው? | ግንቦት 10

እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ከልብ እሻለሁ፤ ውሃ በሌለበት፣ በደረቅና በተራቈተ ምድር፣ ነፍሴ አንተን ተጠማች፤ ሥጋዬም አንተን ናፈቀች። ስለዚህ በመቅደስ ውስጥ አየሁህ፤ ኀይልህንና ክብርህንም ተመለከትሁ። (መዝሙር 63፥1-2) እንደ ዳዊት…

0 Comments
Read more about the article ዳግም የተወለደ በሕጉ ደስ ይለዋል | ግንቦት 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ዳግም የተወለደ በሕጉ ደስ ይለዋል | ግንቦት 9

እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዞቹን መፈጸም ነውና። ትእዛዞቹም ከባድ አይደሉም፤ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ዓለምን የሚያሸንፈውም እምነታችን ነው። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በስተቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማነው? (1ኛ ዮሐንስ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን አታገልግሉት | ግንቦት 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን አታገልግሉት | ግንቦት 8

በፍጹም ልባቸው የሚታመኑበትን ለማበርታት የእግዚአብሔር ዐይኖች በምድር ሁሉ ላይ ይመለከታሉና። (2ኛ ዜና መዋዕል 16፥9) እግዚአብሔር በምድር ላይ እየፈለገ ያለው ምንድን ነው? ረዳቶችን? አይደለም። የወንጌል ወይም የክርስትና ጥሪ የ "ረዳት ሰራተኛ…

0 Comments
Read more about the article ትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል | ግንቦት 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል | ግንቦት 7

ስለዚህ ሕዝቡ ሁሉ የተነገራቸውን ቃል ተረድተው ስለ ነበረ፣ ለመብላት፣ ለመጠጣት፣ ከምግባቸው ከፍለው ለመላክና ሐሤትም ለማድረግ ሄዱ። (ነህምያ 8፥12) የእግዚአብሔርን እውነተኛ ማንነት የሚገልጥ፣ ደግሞም እርሱን በሚያከብር ፍቅር የተሞላ ብቸኛ ደስታ፣ እውነተኛ…

0 Comments
Read more about the article ሰባት የደስታ ምንጮች | ግንቦት 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሰባት የደስታ ምንጮች | ግንቦት 6

"በመከራችንም ሁሉ ደስታዬ ወሰን የለውም።" (2ኛ ቆሮንቶስ 7፥4) ጳውሎስ ከሌሎች ሰዎች የሚለይበት ነገሩ ምን እንደሆነ ታውቃላቸሁ? በመከራ ውስጥ ሲያልፍ ወይም ነገሮች መልካም ሳይሆኑለት ሲቀሩ፣ የእርሱ ደስታ ግን የተጠበቀ መሆኑ ነው።…

0 Comments