እግዚአብሔር ሆይ፣ ልባችንን ንካ | ሚያዚያ 19
ሳኦልም ጊብዓ ወዳለው ቤቱ ሄደ፤ እግዚአብሔርም ልባቸውን የነካው ኀያላን ሰዎች አብረውት ሄዱ። (1ኛ ሳሙኤል 10፥26) እስቲ በዚህ ክፍል ላይ እየተባለ ያለውን ነገር አስቡት። እግዚአብሔር ነካቸው። ሚስት እና ልጅ ሳይሆን፣ ወላጅ…
ሳኦልም ጊብዓ ወዳለው ቤቱ ሄደ፤ እግዚአብሔርም ልባቸውን የነካው ኀያላን ሰዎች አብረውት ሄዱ። (1ኛ ሳሙኤል 10፥26) እስቲ በዚህ ክፍል ላይ እየተባለ ያለውን ነገር አስቡት። እግዚአብሔር ነካቸው። ሚስት እና ልጅ ሳይሆን፣ ወላጅ…
እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዛቱን መፈጸም ነውና። ትእዛዛቱም ከባድ አይደሉም፤ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ዓለምን የሚያሸንፈውም እምነታችን ነው። (1ኛ ዮሐንስ 5፥3–4) እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ትእዛዛቱን መጠበቅ ማለት ብቻ እንዳልሆነ አስተውሉ።…
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው። (ሰቆቃወ ኤርምያስ 3፥22–23) የእግዚአብሔር ምሕረት በየማለዳው አዲስ ነው፤ ምክንያቱም ደግሞ እያንዳንዱ ቀን ለዚያ ቀን ብቻ…
በልባብና በልጓም ካልተገሩ በቀር፣ ወደ አንተ እንደማይቀርቡት፣ ማስተዋል እንደሌላቸው፣ እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ። (መዝሙር 32፥9) የእግዚአብሔርን ሕዝብ፣ ሁሉም ዓይነት እንስሳት ያሉበት የገበሬ እርሻ ግቢ አድርጋችሁ አስቡት። እግዚአብሔር እንስሳቱን ይንከባከባል፣…
እናንተ ግን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፤ ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ።' (ማቴዎስ 6፥9) እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ የሚያደርገው “ለስሙ ሲል” እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ ይናገራል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። (መዝሙረ…
በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። ዘር ቋጥረው፣ እያለቀሱ የተሰማሩ፣ ነዶአቸውን ተሸክመው፣ እልል እያሉ ይመለሳሉ። (መዝሙር 126፥5–6) ዘር መዝራት ምንም የሚያስከፋ ነገር የለውም። የማጨድን ያህል እንኳ ስራ አይጠይቅም። ቀኖቹም ያማሩ ናቸው። ትልቅ…
“ጠባቂዎች አሏችሁ፤ ሄዳችሁ በምታውቁት መንገድ አስጠብቁ።" (ማቴዎስ 27፥65) ኢየሱስ ሞቶ ትልቅ ድንጋይ አንከባለው ዘግተው በተቀበረ ጊዜ፣ ፈሪሳውያን ወደ ጲላጦስ መጥተው ድንጋዩን ለማተም እና መቃብሩን ለመጠበቅ ፈቃድ ጠይቀው ነበር። ልፋታቸው ከንቱ…
በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም። (ዕብራውያን 4፥15) “በሕይወቴ ውስጥ ጥልቅ ትምህርቶችን የተማርኩት በዕረፍትና በምቾት ጊዜያቶቼ…