የማታጡትን አግኙ | ጥር 8
ኢየሱስም አያቸውና፣ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” አላቸው። (ማርቆስ 10፥27) ዓለም ዓቀፍ ክርስቲያን ለመሆን እና ራስን ለወንጌል ተልዕኮዎች ለመስጠት ከኢየሱስ የተሰጡ ሁለት ታላላቅ ማበረታቻዎች…
ኢየሱስም አያቸውና፣ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” አላቸው። (ማርቆስ 10፥27) ዓለም ዓቀፍ ክርስቲያን ለመሆን እና ራስን ለወንጌል ተልዕኮዎች ለመስጠት ከኢየሱስ የተሰጡ ሁለት ታላላቅ ማበረታቻዎች…
“ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ማለፍ አለብን።” (ሐዋርያት ሥራ 14፥22) የውስጣዊ ጥንካሬ አስፈላጊነት የሚመነጨው ዕለት ተዕለት ከሚያሟጥጠን ውጥረት ብቻ ሳይሆን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከሚመጡ መከራዎች እና ችግሮችም ጭምር ነው። በርግጥም…
በእውነተኛ ልብ ... እንቅረብ። (ዕብራውያን 10፥22) በዚህ ክፍል የተሰጠን ትዕዛዝ ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ ነው። የዕብራውያን መጽሐፍ ጸሐፊ ትልቁ ዓላማ ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ፣ ከእርሱ ጋር ኅብረት እንድንፈጥር፣ ከእግዚአብሔር ከራቀ ክርስቲያናዊ ሕይወት…
እናንተም በበደላችሁና የሥጋችሁን ኀጢአታዊ ባሕርይ ባለ መገረዝ ሙታን ሳላችሁ፣ እግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ሕያዋን አደረጋችሁ፤ ኀጢአታችንንም ሁሉ ይቅር አለን፤ ሲቃወመንና ሲጻረረን የነበረውን የዕዳ ጽሕፈት ከነሕግጋቱ በመደምሰስ፣ በመስቀል ላይ ቸንክሮ ከመንገድ አስወገደው። የአለቆችንና…
በአንዱ መሥዋዕት እነዚያን የሚቀደሱትን ለዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋል። (ዕብራውያን 10፥14) ይህ ጥቅስ እንደ እኛ ፍጹማን ያልሆኑ ኃጢአተኞችን የሚያበረታታ እና ለቅድስና የሚያሳሳ ነው። ይህ ማለት በሰማያዊ አባታችሁ ፊት ፍጹም ሆናችሁ መቆማችሁን ማረጋገጥ…
እንግዲህ ይህ ከሰው ፍላጎት ወይም ጥረት ሳይሆን፣ ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው። (ሮሜ 9፥16) እንደ ኢየሱስ አማኞች በዚህ ዓመት ከእግዚአብሔር የምናገኘው ነገር ሁሉ ምሕረት መሆኑን በዓመቱ መጀመሪያ ላይ ግልጽ እናድርግ። በመንገዳችን…
የኢየሱስ ሞት ኅጢአትን ይሸከማል። ይህ የክርስትና ልብ፣ የወንጌል ልብ እና የእግዚአብሔር ታላቅ የማዳን ሥራ ልብ ነው። ክርስቶስ ሲሞት ኅጢአትን ተሸከመ። የራሱ ያልሆነን ኅጢአት ወሰደ። ከኅጢአት ነጻ ይሆኑ ዘንድ ሌሎች በሠሩት ኅጢአት መከራን ተቀበለ።
ጸጋ፣ መልካም ነገር በማይገባን ጊዜ ለእኛ የሚያደረግበት የእግዚአብሔር ዝንባሌ ብቻ አይደለም። በእኛ እና ለእኛ መልካም ነገሮች እንዲሆኑ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር የሆነ እውነተኛ ኅይል ነው።