ልጆችን እየገደሉ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን

ከመጽሐፍ ቅዱስ የፍትሕ መርሆች ውስጥ አንዱ፣ የሥራችንን መጥፎነት የበለጠ ባወቅን ቁጥር ጥፋተኝነታችን የከፋ እንደሚሆን፣ እንዲሁም የምንቀበለውም ቅጣት የበለጠ መሆኑ ነው (ሉቃስ 12፥47-48)። የዚህ ጽሑፍ ፍሬ ሐሳብ ውርጃን በተመለከተ የምናደርገውን እንደምናውቅ ነው። ልጆችን እየገደልን ነው። ውርጃን የሚደግፉም ሆነ የሚቃወሙ ሰዎች ይህንን ያውቃሉ።

0 Comments