Read more about the article የሰይጣን ማጥቂያ እና የእኛ መከላከያ | ሐምሌ 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሰይጣን ማጥቂያ እና የእኛ መከላከያ | ሐምሌ 24

“ራሳችሁን የምትገዙ ሁኑ፤ ንቁም፤ ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ እንደሚያገሣ አንበሳ ወዲያ ወዲህ ይዞራል። በዓለም ዙሪያ ያሉት ወንድሞቻችሁ ተመሳሳይ መከራ እንደሚቀበሉ ዐውቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት ” (1ኛ ጴጥሮስ 5፥8–9)። ሁለቱ ታላላቅ…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስ በጎቹን ይጠብቃል | ሐምሌ 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ በጎቹን ይጠብቃል | ሐምሌ 23

“ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “ስምዖን፣ ስምዖን ሆይ፤ እነሆ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።” (ሉቃስ 22፥​31–32) ጴጥሮስ ኢየሱስን ሦስት…

0 Comments
Read more about the article የኃጢአትን መሻት መቃወሚያ መንገድ | ሐምሌ 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የኃጢአትን መሻት መቃወሚያ መንገድ | ሐምሌ 22

“ሙሴ ካደገ በኋላ፣ የፈርዖን የልጅ ልጅ መባልን በእምነት እምቢ አለ። ለጥቂት ጊዜ በኀጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ፣ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራን መቀበል መረጠ። ከግብፅ ሀብት ይልቅ ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል እጅግ…

0 Comments
Read more about the article አምስት የመከራ ዓላማዎች | ሐምሌ 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አምስት የመከራ ዓላማዎች | ሐምሌ 21

እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። (ሮሜ 8፥28) የመከራችንን ጥቃቅን ምክንያቶች አስረግጠን ባናውቃቸውም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እምነትን የሚያጸኑ ጉልህ ምክንያቶችን ይሰጠናል። እነዚህንም የምናስታውስበት መንገድ ቢኖረን…

0 Comments
Read more about the article ተስፋ መቁረጥን ለመዋጋት የሚያግዙ ምሳሌዎች | ሐምሌ 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ተስፋ መቁረጥን ለመዋጋት የሚያግዙ ምሳሌዎች | ሐምሌ 20

“ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።” (መዝሙር 73፥26) ይህንን ጥቅስ ጠጋ ብለን ስንመለከት እና ቃል በቃል ግሱን ስናይ “ሊደክሙ ይችላሉ” ሳይሆን የሚለው፣ በቀላሉ “ይደክማሉ”…

0 Comments
Read more about the article ጸጋ በሚያስፈልገን ጊዜ | ሐምሌ 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸጋ በሚያስፈልገን ጊዜ | ሐምሌ 19

“ወደ እኔ ተመልከት፤ ማረኝም፤ ለባሪያህ ኀይልህን ስጥ፤ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።” (መዝሙር 86፥16) በመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ውስጥ፣ ከመዝሙረኞቹ የማያቋርጥ ልመና መካከል ዋነኛው የእግዚአብሔር የወደፊት ጸጋ ነው። ለሚያስፈልጋቸው ለእያንዳንዱ ነገር የእግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article የእርሱ ጊዜ ፍጹም ነው | ሐምሌ 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእርሱ ጊዜ ፍጹም ነው | ሐምሌ 18

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም [በትክክለኛውም] ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። (ዕብራውያን 4፥16) ይህ የከበረ ጥቅስ በተለምዶ የሚተረጎመው “ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ በእምነት ወደ…

0 Comments