የይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15
"ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል።" (ሉቃስ 7፥48) ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ተቀምጦ እያለ አንዲት ሴት በእንባዋ እግሩን ልታጥብ ወደ ኢየሱስ መጣች። ስምዖን በቦታው ለተገኙት ሁሉ፣ ይህች ሴት ኃጢአተኛ እንደሆነችና ኢየሱስም እንድትነካው ሊፈቅድላት እንደማይገባ በግልምጫ…
"ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል።" (ሉቃስ 7፥48) ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ተቀምጦ እያለ አንዲት ሴት በእንባዋ እግሩን ልታጥብ ወደ ኢየሱስ መጣች። ስምዖን በቦታው ለተገኙት ሁሉ፣ ይህች ሴት ኃጢአተኛ እንደሆነችና ኢየሱስም እንድትነካው ሊፈቅድላት እንደማይገባ በግልምጫ…
እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችሁ በሰጣችሁ እምነት መጠን ራሳችሁን በአግባቡ መዝኑ እንጂ፣ ከሆናችሁት በላይ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዳታስቡ በተሰጠኝ ጸጋ እያንዳንዳችሁን እመክራለሁ። (ሮሜ 12፥3) በዚህ ክፍል አውድ ላይ፣ ጳውሎስ፣ ሰዎች 'ከሆኑት በላይ ራሳቸውን…
በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) “በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ 'አዎን' የሚሆኑት” በኢየሱስ ከሆነ፣ አሁን ላይ እርሱን ማመን ማለት የተናገረው የተስፋ ቃል ሁሉ እውን እንደሚሆን…
ሰነፍ፣ "አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ” ይላል። (ምሳሌ 22፥13) ምሳሌው ይላል ብዬ ያሰብኩት ይህንን አልነበረም። “ፈሪ፣ ‘አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ’ ይላል” እንዲል ጠብቄው ነበር። ነገር ግን የሚለው “ሰነፍ” እንጂ…
"ጌታ ሆይ . . . መጸለይን አስተምረን።" (ሉቃስ 11፥1) እግዚአብሔር የሚመልሰው የፍጹማንን ጸሎት ሳይሆን የኃጢአተኞችን ነው። እናንተም መስቀሉ ላይ በማተኮር ይህንን ካላስተዋላችሁ በጸሎት ሕይወታችሁ ፍጹም ሽባ ሆናችሁ ልትቀሩ ትችላላችሁ። በብሉይ…
በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥20) "አምልኮ" የሚለው ቃል፣ የእግዚአብሔርን ወሰን የለሽ ክብር ለማሳየት ሆን ተብሎ የሚደረግን የልብ፣ የአሳብንና የሰውነትን ተግባር የሚያመለክት ቃል ነው። የተፈጠርነውም ለዚህ ነው።…
አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው። (ገላትያ 2፥20) እምነት እግዚአብሔር በሚያስፈልገን ጊዜ ሁሉ ከሚሰጠን ጸጋ ጋር ፍጹም ተስማሚ ነው። ከጸጋ…
ከክፉ ባሕርያችሁ የተነሣ ቀድሞ ከእግዚአብሔር የተለያችሁ በአሳባችሁም ጠላቶች ነበራችሁ። አሁን ግን . . . በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ። (ቈላስይስ 1፥21–22) በዓለም ላይ ካሉ ዜናዎች ሁሉ እጅግ ምርጥ የሆነው ዜና፣…