Read more about the article ልክ የሆነ ኀፍረት ምንድን ነው? | ሚያዚያ 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ልክ የሆነ ኀፍረት ምንድን ነው? | ሚያዚያ 11

የኀጢአት ባሮች ሳላችሁ ከጽድቅ ነጻ ነበራችሁ። አሁን ከምታፍሩበት ነገር ያን ጊዜ ምን ጥቅም አገኛችሁ? የዚያ ነገር ውጤት ሞት ነው። (ሮሜ 6፥20–21) አንድ ክርስቲያን፣ እግዚአብሔርን ያዋርዱ የነበሩትን የቀደሙ የክፋት ምግባሮቹን ዓይኖቹ…

0 Comments
Read more about the article ስለ እግዚአብሔር ማውራት ብቻ ሳይሆን፣ ከእርሱም ጋር አውሩ | ሚያዚያ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ስለ እግዚአብሔር ማውራት ብቻ ሳይሆን፣ ከእርሱም ጋር አውሩ | ሚያዚያ 10

በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። (መዝሙር 23፥4) የመዝሙር 23 አቀማመጥ በራሱ ብዙ ነገር ያስተምረናል።              በመዝሙር 23፥1-3 ዳዊት…

0 Comments
Read more about the article ሰይጣንን ሽንፈቱን እንዲያውቅ አድርጉት | ሚያዚያ 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሰይጣንን ሽንፈቱን እንዲያውቅ አድርጉት | ሚያዚያ 9

ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል። (ያዕቆብ 4፥7) ባለንበት ዘመን ሰይጣን የበለጠ እውን እየሆነ እና በግልጽ እየሰራ በመጣ ቁጥር፣ የክርስቶስም ድል በእርሱ ለሚታመኑት የበለጠ ውብ እና ውድ እየሆነ ይሄዳል። ክርስቶስ ሞቶ በተነሣ…

0 Comments
Read more about the article ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ማለት ምን ማለት ነው? | ሚያዚያ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ማለት ምን ማለት ነው? | ሚያዚያ 8

"ጠላቶቻችሁን ውደዱ ፤ ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ።" (ማቴዎስ 5፥44) ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ጥልቅ ከሆኑ የፍቅር ዓይነቶች አንዱ ነው። ይህም የሆነበት ምክንያት ደግሞ ለጠላቶቻችሁ መጸለይ ማለት ጥሩ ነገር እንዲሆንላቸው በእውነት መፈለግ ማለት ስለሆነ ነው።…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስን ለማሰብ ሁለት መንገዶች | ሚያዚያ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስን ለማሰብ ሁለት መንገዶች | ሚያዚያ 7

ከሙታን የተነሣውን፣ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ዐስብ፤ የእኔም ወንጌል ይኸው ነው። (2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥8) ጳውሎስ ኢየሱስን ለማሰብ የሚረዱን ሁለት መንገዶችን ይጠቅሳል፦ አንደኛ ከሞት እንደተነሣ አስቡ፤ ሁለተኛ ደግሞ ከዳዊት ዘር…

0 Comments
Read more about the article የፍርድ ቀን መጽሐፍት | ሚያዚያ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍርድ ቀን መጽሐፍት | ሚያዚያ 6

ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በታረደው በግ የሕይወት መጽሐፍ ላይ ስሞቻቸው ያልተጻፈ የምድር ሰዎች ሁሉ ለአውሬው ይሰግዳሉ። (ራእይ 13፥8) በሕይወት መጽሐፍ ለተጻፉት ሁሉ ድነት የተረጋገጠ ነገር ነው። በሕይወት መጽሐፍ መጻፍችን መዳናችንን የሚያረጋግጠው…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሞ ያበረታናል | ሚያዚያ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሞ ያበረታናል | ሚያዚያ 5

“ስምዖን፣ ስምዖን ሆይ፤ እነሆ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።” (ሉቃስ 22፥​31–32) ሌሎቹ ዐሥሩ ሐዋርያትስ (ይሁዳን ሳንቆጥር ማለት ነው)?…

0 Comments
Read more about the article ስትሰናከሉ እንዴት ምላሽ ትሰጣላችሁ? | ሚያዚያ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ስትሰናከሉ እንዴት ምላሽ ትሰጣላችሁ? | ሚያዚያ 4

የማደርገው ላደርገው የምፈልገውን በጎ ነገር አይደለም፤ ዳሩ ግን ለማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር ነው። (ሮሜ 7፥19) ክርስቲያኖች በሽንፈት ብቻ የሚኖሩ አይደሉም። ነገር ግን ኃጢአትንም ፍጹም ድል አድርገውም አይኖሩም። እናም በኃጢአት ላይ…

0 Comments