ለዘላለም ረክተናል | መጋቢት 25

“የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም” (ዮሐንስ 6፥35)። ይህ ጥቅስ በኢየሱስ ማመን ማለት ከእርሱ ማንነት መብላት እና መጠጣት እንደሆነ ይነግረናል። ነፍሳችን ከእንግዲህ ላይጠማ…

Continue Readingለዘላለም ረክተናል | መጋቢት 25
Read more about the article አገልግሎት እና የሰው ፍርሃት | መጋቢት 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አገልግሎት እና የሰው ፍርሃት | መጋቢት 24

“እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራቸው” ይላል እግዚአብሔር (ኤርምያስ 1፥8)። ከሰዎች ዘንድ ሊመጣ የሚችል ተቃውሞን እና ተቃርኖን መፍራት የአገልግሎት ትልቁ እንቅፋት ነው። ይህ ደግሞ በወጣቶች ዘንድ ይበልጥ የሚታይ ነገር…

Continue Readingአገልግሎት እና የሰው ፍርሃት | መጋቢት 24
Read more about the article አለማወቅ ከእውነተኛ መንፈሳዊነት ያጎድላል | መጋቢት 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አለማወቅ ከእውነተኛ መንፈሳዊነት ያጎድላል | መጋቢት 23

በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን እርሱን በማወቅ ለሕይወትና ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያስፈልገንን ሁሉ የመለኮቱ ኀይል ሰጥቶናል። (2ኛ ጴጥሮስ 1፥3) መጽሐፍ ቅዱስ ለዕውቀት የሚሰጠው ቦታ ይገርመኛል። በድጋሚ 2ኛ ጴጥሮስ 1፥3ን ተመልከቱ፦ “ለሕይወትና ለእውነተኛ…

Continue Readingአለማወቅ ከእውነተኛ መንፈሳዊነት ያጎድላል | መጋቢት 23
Read more about the article የሰይጣን የከረሜላ ሱቅ | መጋቢት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሰይጣን የከረሜላ ሱቅ | መጋቢት 22

እንግዲህ ክርስቶስ በሥጋው መከራን ስለ ተቀበለ እናንተም በዚሁ ዐላማ ታጥቃችሁ ተነሡ፤ ምክንያቱም በሥጋው መከራን የሚቀበል ሰው ኀጢአትን ትቶአል (1ኛ ጴጥሮስ 4፥1)። ይህ ጥቅስ መጀመሪያ ግራ ያጋባል። ክርስቶስ ኅጢአትን መተው ነበረበት?…

Continue Readingየሰይጣን የከረሜላ ሱቅ | መጋቢት 22
Read more about the article የእግዚአብሔር ምርጡ የተስፋ ቃል | መጋቢት  21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር ምርጡ የተስፋ ቃል | መጋቢት 21

ለገዛ ልጁ ያልሳሳለት፣ ነገር ግን ለሁላችንም አሳልፎ የሰጠው እርሱ፣ ሁሉንስ ነገር ከእርሱ ጋር እንደ ምን በልግስና አይሰጠን? (ሮሜ 8፥32) ለሁሉም ደራሽ የሆነው የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል የሚገኘው ሮሜ 8፥32 ላይ ነው።…

Continue Readingየእግዚአብሔር ምርጡ የተስፋ ቃል | መጋቢት 21
Read more about the article ኢየሱስ የሞተው ለዚህ ነው | መጋቢት 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ የሞተው ለዚህ ነው | መጋቢት 20

ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው (ገላትያ 2፥20)። ዛሬ…

Continue Readingኢየሱስ የሞተው ለዚህ ነው | መጋቢት 20
Read more about the article ወንጌልን የሚያብራሩ ስድስት ነጥቦች  | መጋቢት 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወንጌልን የሚያብራሩ ስድስት ነጥቦች | መጋቢት 19

“እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኀጢአት ሞቶአልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ ዘንድ፣ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ…” (1ኛ ጴጥሮስ 3፥18) ወንጌሉን ለራሳችሁ እንድትረዱ እና ለሌሎች እንድታስረዱ የሚረዳ አጭር ማብራሪያ…

Continue Readingወንጌልን የሚያብራሩ ስድስት ነጥቦች | መጋቢት 19
Read more about the article ተስፋችንን አጥብቀን ምንይዝበት ምክንያት | መጋቢት 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ተስፋችንን አጥብቀን ምንይዝበት ምክንያት | መጋቢት 18

“እግዚአብሔር የማይለወጥ ዐላማውን ለተስፋው ቃል ወራሾች ግልጽ ለማድረግ ስለ ፈለገ፣ በመሐላ አጸናው፤ እግዚአብሔር ከቶ ሊዋሽ አይችልም፤ እርሱ በሁለት በማይለወጡ ነገሮች በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት…

Continue Readingተስፋችንን አጥብቀን ምንይዝበት ምክንያት | መጋቢት 18