Read more about the article እግዚአብሔር ስለ እናንተ ግድ ይለዋል | መጋቢት 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ስለ እናንተ ግድ ይለዋል | መጋቢት 9

ስለዚህ እርሱ በወሰነው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከእግዚአብሔር ብርቱ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤ እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥6-7) ስለ ወደፊቱ መጨነቅ እንዴት የትምክህት…

0 Comments
Read more about the article የልባችሁን በሮች ክፈቱ | መጋቢት 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የልባችሁን በሮች ክፈቱ | መጋቢት 8

የተቀጠቀጠ ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤስም የጧፍ ክር አያጠፋም። (ኢሳይያስ 42፥3) ምናልባትም በቅርቡ ከሰማኋቸው እጅግ አበረታች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ዋነኛው ኢሳይያስ 42፥1-3 ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ኢየሱስ መንፈሳዊ ኅይሉን እንዴት እንደሚጠቀም ያሳየናል። “የተቀጠቀጠ…

0 Comments
Read more about the article እንዴት በመንፈሱ መሞላት እችላለሁ? | መጋቢት 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እንዴት በመንፈሱ መሞላት እችላለሁ? | መጋቢት 7

በጽናትና ቅዱሳት መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ እንዲኖረን፣ ቀደም ብሎ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና። (ሮሜ 15፥4) በመንፈስ ቅዱስ እንዴት ልንሞላ እንችላለን? በቤተ ክርስቲያናችን እና በራሳችን ላይ የማይቋረጥ ደስታ፣ ነፃነት እና ኅይል…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር የተዋረዱትን ያያል | መጋቢት 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር የተዋረዱትን ያያል | መጋቢት 6

“ዘላለማዊ አምላክ (ኤሎሂም) መኖርያህ ነው፤ የዘላለም ክንዶቹም ከሥርህ ናቸው።” (ዘዳግም 33፥27) በዚህ ወቅት ኢየሱስ እና ሕዝቡን ለማገልገል በሚያዘጋጁዋችሁ ከባባድ ፈተናዎች ውስጥ እያለፋችሁ ሊሆን ይችላል። አንድ ሰው እጅግ ሲዋረድ እና አቅመ…

0 Comments
Read more about the article ለደስታችሁ ወደ ኢየሱስ ተመልከቱ | መጋቢት 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለደስታችሁ ወደ ኢየሱስ ተመልከቱ | መጋቢት 5

“ለመታየት ሲሉ የሚያደርጉትን ሁሉ በሰው ፊት ያደርጋሉ፤ አሸንክታባቸውን ያሰፋሉ፤ የቀሚሳቸውን ዘርፍ ያስረዝማሉ። በግብዣ ቦታ የከበሬታ ስፍራ፣ በምኵራብም የመጀመሪያውን መቀመጫ መያዝ ይወዳሉ። እንዲሁም በገበያ መካከል ሰላምታ መቀበልንና በሰዎች አንደበት ‘መምህር’ ተብለው…

0 Comments
Read more about the article መልካም ሲያደርግልን እጅግ ደስ ይለዋል | መጋቢት 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መልካም ሲያደርግልን እጅግ ደስ ይለዋል | መጋቢት 4

“መልካምን ነገር ለእነርሱ ከማድረግ እንዳልቈጠብና ከእኔም ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በውስጣቸው ላኖር ከእነርሱ ጋር የዘላለም ቃል ኪዳን እገባለሁ። ለእነርሱ መልካም በማድረግ ደስ ይለኛል፤ በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በእውነት በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።”…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር በፍላጎታችን ውስጥ ይሠራል | መጋቢት 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር በፍላጎታችን ውስጥ ይሠራል | መጋቢት 3

ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን። (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥11) ውሳኔዎቻችን እንዲፈጸሙ የእግዚአብሔርን ኅይል ስንፈልግ፣ የራሳችን…

0 Comments
Read more about the article ራሳችሁን በተስፋ አስታጥቁ | መጋቢት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ራሳችሁን በተስፋ አስታጥቁ | መጋቢት 2

“ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና።” (ማቴዎስ 5፥8) ጳውሎስ የሥጋ ሥራን "በመንፈስ" ግደሉ ሲል (ሮሜ 8፥13)፣ ለመግደል ጥቅም ላይ የሚውለውን፣ ከመንፈስ መሣሪያዎች አንዱ የሆነውን የመንፈስን ሰይፍ ወይም የእግዚአብሔርን ቃል…

0 Comments