Read more about the article እኛ እንጠብቃለን፤ እርሱ ይሠራል | ጥቅምት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እኛ እንጠብቃለን፤ እርሱ ይሠራል | ጥቅምት 1

ከጥንት ጀምሮ፣ በተስፋ ለሚጠባበቁት የሚደርስላቸው፣ እንደ አንተ ያለውን አምላክ ያየ ዐይን፣ ያደመጠ ጆሮ ፈጽሞ አልነበረም። (ኢሳይያስ 64፥4) እግዚአብሔር ለእኔ ብሎ በሚሠራው ሥራ በኩል አምላክነቱን ለማሳየት መውደዱን የመሰለ ልቤን የሚማርክ እውነት…

0 Comments
Read more about the article ደስተኛው እግዚአብሔር | መስከረም 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስተኛው እግዚአብሔር | መስከረም 30

“ይህ ጤናማ ትምህርት ቡሩክ (ደስተኛ) እግዚአብሔር ለእኔ በዐደራ ከሰጠኝ የክብር ወንጌል ጋር የሚስማማ ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥10-11 - አጽንኦት ተሰጥቷል) የእግዚአብሔር ክብር ትልቁ ክፍል ደስታው ነው። ለጳውሎስ፣ እግዚአብሔር ዘላለማዊ ደስታ…

0 Comments
Read more about the article ፍትሕ ይፈጸማል | መስከረም 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍትሕ ይፈጸማል | መስከረም 29

“ወዳጆቼ ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ቊጣ ፈንታ ስጡ እንጂ አትበቀሉ፤ 'በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ' ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና” (ሮሜ 12፥19)። ሁላችሁም በአንድ ወይም በሌላ ጊዜ ተጎድታችኋል። ምናልባትም አብዛኞቻችሁ አንድም ጊዜ…

0 Comments
Read more about the article ያልተገደበ ደስታ | መስከረም 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ያልተገደበ ደስታ | መስከረም 28

“ለእኔ ያለህ ፍቅር በእነርሱ እንዲሆን፣ እኔም በእነርሱ እንድሆን፣ አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እንዲያውቁህም አደርጋለሁ” (ዮሐንስ 17፥26)። ከላይ ያለው ጸሎት ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት የጸለየው ነው። ፍጹም ባልተገደበ ኅይል እና ግለት ለዘላለም ሐሴትን…

0 Comments
Read more about the article ፍጹም፣ ሉዓላዊ፣ ታላቅ ፍቅር | መስከረም 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹም፣ ሉዓላዊ፣ ታላቅ ፍቅር | መስከረም 27

“…እግዚአብሔር (ያህዌ) ሩኅሩኅ ቸር አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለቍጣ የዘገየ፣ ፍቅሩና ታማኝነቱ የበዛ…” (ዘፀአት 34፥6)። እግዚአብሔር ፍቅሩና ታማኝነቱ የበዛ ነው። ይህን ሳስብ ሁለት ምስሎች ወደ አእምሮዬ ይመጣሉ፦ የእግዚአብሔር ልብ፣ የማይቋረጥ ፍቅርና…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ኮስታራ አይደለም | መስከረም 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ኮስታራ አይደለም | መስከረም 26

“እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምክክር ከንቱ ያደርጋል፤ የሕዝብንም ዕቅድ ያጨናግፋል። የእግዚአብሔር ሐሳብ ግን ለዘላለም ይጸናል፤ የልቡም ሐሳብ ለትውልድ ሁሉ ነው።” (መዝሙር 33፥10-11) “አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል” (መዝሙር 115፥3)። የዚህ…

0 Comments
Read more about the article ሁሉን የሚያረካ አምላክ | መስከረም 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁሉን የሚያረካ አምላክ | መስከረም 25

በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። (መዝሙር 37፥4) ደስታን መፈለግ አማራጭ አይደለም፤ በመዝሙር መጽሐፍ እንዲያውም ትዕዛዝ ነው፦ “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል” (መዝሙር 37፥4)። መዝሙረኞቹም ማድረግ የፈለጉት ይህንን ነው፦…

0 Comments
Read more about the article አስደናቂው ግኝት | መስከረም 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አስደናቂው ግኝት | መስከረም 24

ከዚህ በተረፈ ወንድሞቼ ሆይ፤ በጌታ ደስ ይበላችሁ። (ፊልጵስዩስ 3፥1) እግዚአብሔር በእርሱ በመደሰታችን ምክንያት እንደሚከብር ማንም አስተምሮኝ አያውቅም ነበር፤ ማለትም በእግዚአብሔር መደሰታችን በራሱ፣ ውዳሴያችንን ከግብዝነት አላቆ ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን ያደርገዋል። ነገር…

0 Comments