በሙላቱ መደሰት | የካቲት 23

ከእርሱ ሙላት ሁላችንም በጸጋ ላይ ጸጋ ተቀብለናል። (ዮሐንስ 1፥16) ያለፈው እሁድ ልክ የአምልኮ ፕሮግራም ከመጀመሩ በፊት፣ የተወሰኑ የቤተ ክርስቲያናችን ምዕመናን፣ ስለ ሕዝባችን እንዲሁም በከተማችን ስለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት፣ ደግሞም በአጠቃላይ ስለ…

Continue Readingበሙላቱ መደሰት | የካቲት 23
Read more about the article አገልጋያችን ኢየሱስ | የካቲት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አገልጋያችን ኢየሱስ | የካቲት 22

“የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።” (ማርቆስ 10፥45) ኢየሱስ፣ ሕዝቡን ማገልገሉ በዚህ ምድር ሲኖር ብቻ ሆኖ አያበቃም። ዳግም ሲመጣም አገልጋያችን ይሆናል። “ጌታቸው በሚመጣበት ጊዜ…

Continue Readingአገልጋያችን ኢየሱስ | የካቲት 22
Read more about the article በትንሣኤው መደነቅ | የካቲት 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በትንሣኤው መደነቅ | የካቲት 21

ወዳጆች ሆይ፤ ይህ አሁን የምጽፍላችሁ ሁለተኛው መልእክት ነው። ሁለቱንም መልእክቶች የጻፍሁላችሁ ቅን ልቦናችሁን እንድታነቃቁ ለማሳሰብ ነው። (2ኛ ጴጥሮስ 3፥1) ፋሲካ እየተቃረበ ሲመጣ፣ የኢየሱስ ትንሳኤ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ በማሰብ ምስጋና…

Continue Readingበትንሣኤው መደነቅ | የካቲት 21
Read more about the article የማትሞቱ ስትሆኑ | የካቲት 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የማትሞቱ ስትሆኑ | የካቲት 19

በነጋም ጊዜ አይሁድ ተሰባስበው በማሤር ጳውሎስን እስኪገድሉት ድረስ እህል ውሃ ላለመቅመስ ተማማሉ። (ሐዋሪያት 23፥12) ጳውሎስን እስከሚገድሉት ድረስ አንበላም ብለው ቃል ስለገቡት ረሃብተኞች ምን ማለት እንችላለን? በሐዋሪያት ሥራ 23፥12 ላይ ስለ…

Continue Readingየማትሞቱ ስትሆኑ | የካቲት 19
Read more about the article መንገዱም ፍጻሜውም የሆነው ክርስቶስ | የካቲት 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መንገዱም ፍጻሜውም የሆነው ክርስቶስ | የካቲት 15

ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው። (ገላትያ 2፥20) እግዚአብሔር…

Continue Readingመንገዱም ፍጻሜውም የሆነው ክርስቶስ | የካቲት 15
Read more about the article ፍጹም የሆነችው ከተማ | የካቲት 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹም የሆነችው ከተማ | የካቲት 14

ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) አንዳች ብክለት የሌለባት፣ ቆሻሻ የማያውቃት፣ የተፋፋቀ የግድግዳ ቀለም ወይም ውድቅድቅ ያሉ የጭቃ ቤቶች የማይታዩባት፣ ስድድብና ድብድብ የማይሰማበት፣ ጾታዊ ጥቃት የማይፈጸምበት፣ እሳት አደጋ፣ ስርቆት፣ ግድያ፣ ውንብድና እና…

Continue Readingፍጹም የሆነችው ከተማ | የካቲት 14
Read more about the article የአብርሃም ሊንከን መግቦት | የካቲት 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአብርሃም ሊንከን መግቦት | የካቲት 13

የእግዚአብሔር የጥበቡና የዕውቀቱ ባለጠግነት ጥልቅ ነው! ፍርዱ አይመረመርም፤ ለመንገዱም ፈለግ የለውም! (ሮሜ 11፥33) የካቲት 6 ቀን 1801 የተወለደው አብርሃም ሊንከን፣ እስከ ዕድሜው 40ዎቹ ድረስ ስለ ኀይማኖት ነገር ተጠራጣሪና አንዳንዴም ነቃፊ…

Continue Readingየአብርሃም ሊንከን መግቦት | የካቲት 13