ከኃጢአተኞችም ለከፉት የሚሆን ተስፋ | መስከረም 17

ለምምረው ምሕረት አደርጋለሁ፤ ለምራራለትም ርኅራኄ አደርጋለሁ። (ዘፀአት 33፥19) ሙሴ ጣዖት ላመለኩት እና ከግብፅ ባርነት የታደጋቸውን አምላክ ለናቁት አንገተ ደንዳና ሕዝብ፣ እግዚአብሔር ምሕረት ያደርግላቸው እንደሆነ ተስፋ አስፈልጎት ነበር። እግዚአብሔር ሙሴ የሚፈልገውን…

Continue Readingከኃጢአተኞችም ለከፉት የሚሆን ተስፋ | መስከረም 17