የበቃና የታጠቀ | ታሕሳስ 4

“በዘላለም ኪዳን ደም የበጎች ታላቅ እረኛ የሆነውን ጌታችን ኢየሱስን ከሞት ያስነሣው የሰላም አምላክ፣ ፈቃዱን እንድታደርጉ በመልካም ነገር ሁሉ ያስታጥቃችሁ፤ ደስ የሚያሰኘውንም በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእኛ ያድርግ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ…

Continue Readingየበቃና የታጠቀ | ታሕሳስ 4
ግባችን ክብር ነው | ታሕሳስ 3

በእርሱም በኩል አሁን ወደ ቆምንበት ጸጋ በእምነት መግባት ችለናል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሤት እናደርጋለን። (ሮሜ 5፥2) ከሁሉ የላቀው ተስፋችን የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ነው። “የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሤት እናደርጋለን”…

Continue Readingግባችን ክብር ነው | ታሕሳስ 3
ዐላማችሁ ምንድን ነው? | ታሕሳስ 2

እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ፣ ወይም ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ፣ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። … በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት። (1ኛ…

Continue Readingዐላማችሁ ምንድን ነው? | ታሕሳስ 2
መከራን እንዴት እንመልከተው? | ታሕሳስ 1

“የሞት ማዕበል ከበበኝ፤ የጥፋትም ጐርፍ አሰጠመኝ። … የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው።” (2ኛ ሳሙኤል 22፥5፣ 31) ኢዮብ በተፈጥሮ አደጋ 10 ልጆቹን ካጣ በኋላ እንዲህ ይላል፦ “እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም…

Continue Readingመከራን እንዴት እንመልከተው? | ታሕሳስ 1
የክርስቶስ ፍቅር ግብ | ሕዳር 29

አባት ሆይ፤ እነዚህ የሰጠኸኝ፣ እኔ ባለሁበት እንዲሆኑ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝንም ክብሬን እንዲያዩ እፈልጋለሁ። (ዮሐንስ 17፥24) በኢየሱስ የሚያምኑ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ውድ ናቸው። እኛም የክርስቶስ ሙሽራ ነን። ለኛ ካለው…

Continue Readingየክርስቶስ ፍቅር ግብ | ሕዳር 29
የአዲሱ ኪዳን አዲስ ነገር | ሕዳር 28

“ነገር ግን ከዚያ ጊዜ በኋላ፣ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው” ይላል እግዚአብሔር፤ “ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም እጽፈዋለሁ። እኔ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።" (ኤርምያስ 31፥33) ኢየሱስ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትዕዛዛትን…

Continue Readingየአዲሱ ኪዳን አዲስ ነገር | ሕዳር 28
“እሆንላታለሁ” ይላል እግዚአብሔር | ሕዳር 27

"በውስጧ ካለው የሰውና የከብት ብዛት የተነሣ፣ ኢየሩሳሌም ቅጥር እንደሌላት ከተማ ትሆናለች፤ እኔ ራሴ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፤' ይላል እግዚአብሔር ‘በውስጧም ክብሯ እሆናለሁ።" (ዘካርያስ 2፥4-5) በብዙ ድካም እና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ከእንቅልፌ የምነሳባቸው ጊዜያት…

Continue Reading“እሆንላታለሁ” ይላል እግዚአብሔር | ሕዳር 27