ከባባድ ትእዛዛትን ለመታዘዝ የሚሆን ተስፋ | ነሐሴ 18
“ሕይወትን የሚወድ፣ መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚፈልግ፣ ... ከክፉ ይራቅ፤ መልካምንም ያድርግ።" (1ኛ ጴጥሮስ 3፥10-11) የጌታ ኢየሱስን ትእዛዛት የማንታዘዝበት መሠረታዊ ምክንያት፣ መታዘዝ ካለመታዘዝ የበለጠ በረከትን እንደሚያመጣልን ከልብ የሆነ መተማመን ስለሌለን ነው።…
“ሕይወትን የሚወድ፣ መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚፈልግ፣ ... ከክፉ ይራቅ፤ መልካምንም ያድርግ።" (1ኛ ጴጥሮስ 3፥10-11) የጌታ ኢየሱስን ትእዛዛት የማንታዘዝበት መሠረታዊ ምክንያት፣ መታዘዝ ካለመታዘዝ የበለጠ በረከትን እንደሚያመጣልን ከልብ የሆነ መተማመን ስለሌለን ነው።…
ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ (መዝሙር 103፥1)። ይህ መዝሙር የሚጀምረውም ሆነ የሚጨርሰው፣ ዘማሪው ነፍሱን እያዘዛት ነው፦ “ ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ” ይላታል። እርሱ ብቻ ሳይሆን ደግሞ መላእክት፣ የሰማይ ሠራዊት…
ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፤ ያደቀቅሃቸው ዐጥንቶቼም ደስ ይበላቸው። ... የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፤ በእሽታ መንፈስም ደግፈህ ያዘኝ (መዝሙር 51፥8፣ 12)። የዳዊት ልመና እዚህ ጋር ምንድን ነው? ለምንድን ነው ወሲባዊ ስሜቶቹ እንዲታሰሩ ያልጸለየው?…
"እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኀጢአት ሞቶአልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ ዘንድ፣ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ" (1ኛ ጴጥሮስ 3፥18)። የታላቁ የምሥራች ወንጌል ታላቁ ምስራች፣ ከራሱ ከእግዚአብሔር ጋር በሚኖር…
ዳዊት ከፈጸመው የዝሙትና የግድያ ኀጢአት በኋላ፣ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ መጥቶ እንዲህ አለው፣ “እግዚአብሔር ኀጢአትህን አስወግዶልሃል። አንተ አትሞትም፤ ይህን በመፈጸምህ ግን፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች እጅግ እንዲያቃልሉት ስላደረግህ፣ የተወለደልህ ልጅ ይሞታል” (2ኛ ሳሙኤል 12፥13-14)። ይህ…
ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥11)። ጳውሎስ እግዚአብሔር መልካም የማድረግ ፍላጎታችሁን በእምነት…
ዋላ የምንጭ ውሃ እንደምትናፍቅ፣ አምላክ ሆይ፤ ነፍሴም እንዲሁ አንተን ትናፍቃለች። ነፍሴ አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማች፤ መቼ ደርሼ ነው የአምላክን ፊት የማየው? (መዝሙር 42፥1-2) ይህን መዝሙር ለእኛ አስደናቂ እና እጅግ ወሳኝ…
ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን። ደግሞም እንደ አምላካችንና እንደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ መጠን የጌታችን…