Read more about the article እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ | ነሐሴ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ | ነሐሴ 10

እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ ምሕረት አድርግልኝ፤ እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣ መተላለፌን ደምስስ (መዝሙር 51፥1)። ዘማሪው በዚህ ቦታ እየደጋገመ “እንደ ቸርነትህ መጠን” እና “እንደ ርኅራኄህም ብዛት” “ምሕረት አድርግልኝ” ይላል። በዘጸአት 34፥6-7…

0 Comments
Read more about the article የወንጌል ግቡ | ነሐሴ 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የወንጌል ግቡ | ነሐሴ 9

አሁን በደሙ ከጸደቅን፣ ይልቁንማ በእርሱ በኩል ከእግዚአብሔር ቊጣ እንዴት አንድንም! የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም! ይህ ብቻ አይደለም። ነገር ግን አሁን…

0 Comments
Read more about the article የተፈጥሮ ሁሉ ገዢ | ነሐሴ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የተፈጥሮ ሁሉ ገዢ | ነሐሴ 8

ዕጣ በጒያ ውስጥ ይጣላል፤ ውሳኔው በሙሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው (ምሳሌ 16፥33)። የትኛውም ዕጣ ሲወጣ፣ ዕልፍ ጊዜ በዘፈቀደ እንዲሆን በከረጢት ውስጥ ቢዘበራረቅ፣ የዕጣው ውጤት የሚወሰነው በእግዚአብሔር እንደሆነ ይህ ጥቅስ ይነግረናል። በሌላ አባባል…

0 Comments
Read more about the article የፍጥረት ሐሳብ | ነሐሴ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍጥረት ሐሳብ | ነሐሴ 7

“ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው” (ዘፍጥረት 1፥27)። እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ የፈጠረው፣ ዓለም እግዚአብሔርን በሚያጸባርቁ አካላት እንድትሞላ ነው። ማንም የፍጥረትን ግብ እንዳይስት፣ ስምንት ቢሊዮን የእግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article “ያህዌ” የሚለው ስም 10 ትርጉሞች | ነሐሴ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
“ያህዌ” የሚለው ስም 10 ትርጉሞች | ነሐሴ 5

ደግሞም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “የአባቶቻችሁ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር (ያህዌ) ወደ እናንተ ልኮኛል፤ ስሜም ለዘለዓለም ይኸው ነው፤ ወደ ፊት በተከታታይ በሚነሣው ትውልድ ሁሉ የምታሰበው በዚህ ስም ነው ብለህ ለእስራኤል ልጆች…

0 Comments
Read more about the article እንደ እግዚአብሔር ታማኝነት የተረጋገጠ | ነሐሴ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እንደ እግዚአብሔር ታማኝነት የተረጋገጠ | ነሐሴ 4

አስቀድሞ የወሰናቸውን ጠራቸው፤ የጠራቸውን አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን አከበራቸው (ሮሜ 8፥30)። ከዘላለም በፊት በነበረው በእግዚአብሔር ቅድመ ውሳኔ እና ለዘላለም በሚኖረው በእግዚአብሔር ማክበር መካከል አንድም ነፍስ አይጠፋም። ለልጅነት አስቀድሞ ከተወሰኑት መካከል ሳይጠራ የሚቀር…

0 Comments
Read more about the article አካል የተሰጣችሁ በምክንያት ነው | ነሐሴ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አካል የተሰጣችሁ በምክንያት ነው | ነሐሴ 3

በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥20)። እግዚአብሔር አካላዊና ቁሳዊውን ዓለም የፈጠረው እንዲያው ዝም ብሎ አይደለም። አላማ ነበረው፤ ይኸውም ክብሩ የበለጠ የሚታይበትና የሚገለጥበት መንገዶችን ለመጨመር ነው። “ሰማያት የእግዚአብሔርን…

0 Comments