የትንሣኤው ሥር ነቀል ለውጦች | የካቲት 28
ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን። (1 ቆሮንቶስ 15፥19) ጳውሎስ ኢየሱስን በመከተል የመረጠው የሕይወት ጎዳና ትንሣኤ ከሌለው በየሰዓቱ የሚገጥመው አደጋ፣ በየዕለቱ ከሞት ጋር መጋፈጡ…
ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን። (1 ቆሮንቶስ 15፥19) ጳውሎስ ኢየሱስን በመከተል የመረጠው የሕይወት ጎዳና ትንሣኤ ከሌለው በየሰዓቱ የሚገጥመው አደጋ፣ በየዕለቱ ከሞት ጋር መጋፈጡ…
. . . እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። (ኤፌሶን 2፥3) ለእኛ ይገባ የነበረው የእግዚአብሔር ቁጣና ኩነኔ ሁሉ በኢየሱስ…
እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ፣ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣…
ከሚያዳምጡትም ሴቶች መካከል ልድያ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፤ እርሷም እግዚአብሔርን የምታመልክና ከትያጥሮን ከተማ የመጣች የቀይ ሐር ነጋዴ ነበረች። ጌታም፣ ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል ትሰማ ዘንድ፣ ልቧን ከፈተላት። (ሐዋሪያት ሥራ 16፥14) ጳውሎስ…
ከእርሱ ሙላት ሁላችንም በጸጋ ላይ ጸጋ ተቀብለናል። (ዮሐንስ 1፥16) ያለፈው እሁድ ልክ የአምልኮ ፕሮግራም ከመጀመሩ በፊት፣ የተወሰኑ የቤተ ክርስቲያናችን ምዕመናን፣ ስለ ሕዝባችን እንዲሁም በከተማችን ስለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት፣ ደግሞም በአጠቃላይ ስለ…
“የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።” (ማርቆስ 10፥45) ኢየሱስ፣ ሕዝቡን ማገልገሉ በዚህ ምድር ሲኖር ብቻ ሆኖ አያበቃም። ዳግም ሲመጣም አገልጋያችን ይሆናል። “ጌታቸው በሚመጣበት ጊዜ…
ወዳጆች ሆይ፤ ይህ አሁን የምጽፍላችሁ ሁለተኛው መልእክት ነው። ሁለቱንም መልእክቶች የጻፍሁላችሁ ቅን ልቦናችሁን እንድታነቃቁ ለማሳሰብ ነው። (2ኛ ጴጥሮስ 3፥1) ፋሲካ እየተቃረበ ሲመጣ፣ የኢየሱስ ትንሳኤ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ በማሰብ ምስጋና…
በነጋም ጊዜ አይሁድ ተሰባስበው በማሤር ጳውሎስን እስኪገድሉት ድረስ እህል ውሃ ላለመቅመስ ተማማሉ። (ሐዋሪያት 23፥12) ጳውሎስን እስከሚገድሉት ድረስ አንበላም ብለው ቃል ስለገቡት ረሃብተኞች ምን ማለት እንችላለን? በሐዋሪያት ሥራ 23፥12 ላይ ስለ…