Read more about the article ላለመጨነቅ 7 ምክንያቶች (ክፍል 2)  |  መስከረም 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ላለመጨነቅ 7 ምክንያቶች (ክፍል 2) | መስከረም 6

ለመሆኑ ከእናንተ መካከል ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ሰዓት መጨመር የሚችል አለን? “ደግሞስ ስለ ልብስ ለምን ትጨነቃላችሁ? እስቲ የሜዳ አበቦችን ተመልከቱ፤ አይለፉም፤ ወይም አይፈትሉም። ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ያን ያህል ክብር የነበረው ንጉሥ ሰሎሞን እንኳ…

0 Comments
Read more about the article ላለመጨነቅ 7 ምክንያቶች (ክፍል 1)  |  መስከረም 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ላለመጨነቅ 7 ምክንያቶች (ክፍል 1) | መስከረም 5

ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ስለ ኑሮአችሁ ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? በማለት አትጨነቁ። ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትስ ከልብስ አይበልጥምን? እስቲ የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱም፤ በጐተራም አያከማቹም፤ ይሁን እንጂ የሰማዩ አባታችሁ ይመግባቸዋል። እናንተ…

0 Comments
Read more about the article ጭንቀትን እንዴት እንዋጋ? | መስከረም 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጭንቀትን እንዴት እንዋጋ? | መስከረም 4

እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥7) መዝሙር 56፥3 “ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ እምነቴን በአንተ ላይ አደርጋለሁ” ይላል። “ፍርሀት በፍጹም አይዘኝም” እንደማይል እናስተውል። ፍርሃት ይመጣል፤ ውጊያውም…

0 Comments
Read more about the article ጸጋ ነፃ መሆን አለበት | መስከረም 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸጋ ነፃ መሆን አለበት | መስከረም 3

ያልተቀበልኸው የራስህ የሆነ ነገር ምን አለ? ከተቀበልህ ታዲያ፣ እንዳልተቀበልህ ለምን ትመካለህ? (1ኛ ቆሮንቶስ 4፥7) መዳንን እንደምንኖርበት ቤት አድርገን እናስብ። ጥበቃ ይሰጠናል። ለዘላለም የሚቆይ ምግብና መጠጥ ሞልቶበታል። መቼም አይፈርስም። ፍጹም የሚያረካ…

0 Comments
Read more about the article ለእግዚአብሔር ምን ልክፈለው? | መስከረም 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለእግዚአብሔር ምን ልክፈለው? | መስከረም 2

ስለ ዋለልኝ ውለታ ሁሉ፣ ለእግዚአብሔር ምን ልክፈለው? የመዳንን ጽዋ አነሣለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። በሕዝቡ ሁሉ ፊት፣ ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ። (መዝሙር 116፥12-14) “ስለ ዋለልኝ ውለታ ሁሉ ለእግዚአብሔር መክፈል” የሚለውን ቋንቋ መጠቀሙ ግርታን ይጭርብኛል። መልሶ መክፈል…

0 Comments
Read more about the article ለአዲሱ ዓመት የተሰጠ ጸጋ | መስከረም 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለአዲሱ ዓመት የተሰጠ ጸጋ | መስከረም 1

ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10)…

0 Comments
Read more about the article ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 6

"አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል።" መዝሙር 115፥3 ይህ ጥቅስ እግዚአብሔር በሚሠራበት ጊዜ ሁሉ እርሱን በሚያስደስት መንገድ እንደሚሠራ ያስተምራል። እግዚአብሔር የማይፈልገውን እና የሚጠላውን ነገር ለማድረግ ቅርቃር ውስጥ ፈጽሞ አይገባም፤ ደግሞም አይገደድም።…

0 Comments
Read more about the article ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሞትን መለማመድ | ጳጉሜ 5

“እንደ ጐርፍ ጠርገህ ስትወስዳቸው፣ እንደ ሕልም ይበንናሉ፤ እንደ ማለዳ ሣር ታድሰው ይበቅላሉ፤ ሣሩም ንጋት ላይ አቈጥቍጦ ይለመልማል፤ ምሽት ላይ ጠውልጎ ይደርቃል። ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን” (መዝሙር 90፥5-6፣ 12)። ለእኔ የዓመት መጨረሻ…

0 Comments