Read more about the article ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል | ጳጉሜ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል | ጳጉሜ 4

“ከዚህ ጒረኖ ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱንም ማምጣት አለብኝ። እነርሱም ድምፄን ይሰማሉ” (ዮሐንስ 10፥16)። እግዚአብሔር ከዓለም ሕዝቦች ሁሉ ውስጥ የራሱ የሆኑ ሰዎች አሉት። በወንጌሉም አማካይነት በኀይሉ ይጠራቸዋል። አቤት ብለው ይመጣሉ፣…

0 Comments
Read more about the article የምሥራች! እግዚአብሔር ደስተኛ አምላክ ነው | ጳጉሜ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምሥራች! እግዚአብሔር ደስተኛ አምላክ ነው | ጳጉሜ 3

“ይህ ጤናማ ትምህርት ቡሩክ እግዚአብሔር ለእኔ በዐደራ ከሰጠኝ የክብር ወንጌል ጋር የሚስማማ ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥11) በ1ኛ ጢሞቴዎስ ውስጥ የምናገኘው ይህ አንጀት አርስ አገላለጽ፣ በተለመዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መካከል የተደበቀ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን ምን ያህል ታውቁታላችሁ? | ጳጉሜ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን ምን ያህል ታውቁታላችሁ? | ጳጉሜ 2

“እነሆ፤ እግዚአብሔር ከአእምሯችን በላይ ታላቅ ነው! የዘመኑም ቍጥር ከመታወቅ ያልፋል።” (ኢዮብ 36፥26) እግዚአብሔርን ሙሉ በሙሉ ማወቅ አይቻልም። የመላው ዓለም ውዱ እና አስፈላጊው ነገር እግዚአብሔር ነው። ነገሮችን ሁሉ ካለመኖር ወደ መኖር…

0 Comments
Read more about the article መልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ | ጳጉሜ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መልካም ያደርግልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ | ጳጉሜ 1

“እናንተ አነስተኛ መንጋ የሆናችሁ፤ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ መልካም ፈቃድ ነውና አትፍሩ።”  (ሉቃስ 12፥32) በእምነታችን በደከምን ጊዜ፣ ኢየሱስ ባለማመናችን እንድንጸና እንዲሁ አይተወንም። ይልቁንም በእምነት ትግል ውስጥ ላለን ሁሉ፣ በቃሉ በኩል በኀይል…

0 Comments
Read more about the article በእግዚአብሔር መንገድ የሚሆን የቤተ ክርስቲያን እድገት | ነሐሴ 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በእግዚአብሔር መንገድ የሚሆን የቤተ ክርስቲያን እድገት | ነሐሴ 30

ይህም ማለት የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት የሥጋ ልጆች አይደሉም፤ ነገር ግን የአብርሃም ልጆች የተባሉት የተስፋው ልጆች ናቸው (ሮሜ 9፥8)። የብሉይ ኪዳኑን አብርሃም እንደ አንድ የቤተ ክርስቲያን መጋቢ አድርጋችሁ አስቡት። ጌታ “እባርክሃለሁ፤…

0 Comments
Read more about the article “በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ” መሆን የሚያስገኝልን ስድስት በረከቶች | ነሐሴ 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
“በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ” መሆን የሚያስገኝልን ስድስት በረከቶች | ነሐሴ 29

እኛ ስላደረግነው አንዳች ነገር ሳይሆን ከዕቅዱና ከጸጋው የተነሣ ያዳነን ወደ ቅዱስ ሕይወትም የጠራን እርሱ ነው። ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን (2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9)። በ “ክርስቶስ ኢየሱስ” ውስጥ…

0 Comments
Read more about the article ስለ ኢየሱስ ሲባል ይቅርታን ማግኘት | ነሐሴ 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ስለ ኢየሱስ ሲባል ይቅርታን ማግኘት | ነሐሴ 28

እግዚአብሔር ሆይ፤ ኀጢአቴ ታላቅ ነውና፣ ስለ ስምህ ይቅር በልልኝ (መዝሙር 25፥11)። እግዚአብሔር የአንድ ነገር ትክክለኝነት ለመወሰን ከራሱ በቀር የሚያማክረው ሌላ የበላይ ባለ ሥልጣን የለም። በአጽናፈ ዓለሙ ውስጥ ከሁሉም የሚልቀው የከበረ ነገር…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል | ነሐሴ 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ጠላቶቻችንን ሁሉ ይረጋግጣቸዋል | ነሐሴ 27

ከዚያም ግዛትን፣ ሥልጣንና ኀይልን ሁሉ ከደመሰሰ በኋላ መንግሥትን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ፣ ያን ጊዜ ፍጻሜ ይሆናል (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥24)። የክርስቶስ አገዛዝ እስከምን ድረስ ነው? ቀጣዩ ቁጥር በ1ኛ ቆሮንቶስ 15፥25፦ “ጠላቶቹን ሁሉ…

0 Comments