Read more about the article የልብ መስኮት | ጥር 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የልብ መስኮት | ጥር 14

እንግዲህ ዝላችሁ ተስፋ እንዳትቈርጡ፣ ከኃጢአተኞች የደረሰበትን እንዲህ ያለውን ተቃውሞ የታገሠውን እርሱን ዐስቡ። (ዕብራውያን 12፥3) ከሰው አዕምሮ አስገራሚ ባህርያት መካከል አንዱ፣ ትኩረቱን ወደ መረጠው ነገር ማድረግ መቻሉ ነው። ቆም በማለት ለአዕምሯችን…

0 Comments
Read more about the article ፈጣሪው ትዕዛዝ | ጥር 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፈጣሪው ትዕዛዝ | ጥር 13

ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣ “አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል። (ኤፌሶን 5፥14) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዲነሣ ሲያዝዘው፣ አልዓዛር ትዕዛዙን የተከተለው እንዴት ነበር? ዮሐንስ 11፥43…

0 Comments
Read more about the article የልምምድ ቁልፍ | ጥር 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የልምምድ ቁልፍ | ጥር 12

“ሁልጊዜ በሁሉ ነገር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድትተርፉ፣ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።” (2ኛ ቆሮንቶስ 9፥8) በእግዚአብሔር የወደፊት ጸጋ ማመን በጎነትን የመለማመድ ቁልፍ እንደሆነ እናውቃለን፤ ምክንያቱም ጳውሎስ በ2ኛ…

0 Comments
Read more about the article ለእግዚአብሔር እና ለእውነት ያለ ጉጉት | ጥር 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለእግዚአብሔር እና ለእውነት ያለ ጉጉት | ጥር 11

አንዳንዶች እምነት ባይኖራቸውስ? የእነርሱ አለማመን የእግዚአብሔርን ታማኝነት ዋጋ ያሳጣዋልን? ፈጽሞ አይሆንም! ሰው ሁሉ ሐሰተኛ፣ እግዚአብሔር ግን እውነተኛ ይሁን፤ እንዲህ ተብሎ ተጽፎአልና፤“ ከቃልህ የተነሣ እውነተኛ፣በፍርድም ፊት ረቺ ትሆናለህ።” (ሮሜ 3፥3-4) ለእውነት የምንሰጠው…

0 Comments
Read more about the article የአማኞች ፍርድ | ጥር 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአማኞች ፍርድ | ጥር 10

ሙታንን፣ ታላላቆችንና ታናናሾችን በዙፋኑ ፊት ቆመው አየሁ፤ መጻሕፍትም ተከፈቱ። ሌላም መጽሐፍ፣ እርሱም የሕይወት መጽሐፍ ተከፈተ፤ ሙታንም በመጻሕፍቱ ተጽፎ በተገኘው መሠረት እንደ ሥራቸው መጠን ተፈረደባቸው። (ራእይ 20፥12) የመጨረሻው ፍርድ እንዴት ነው…

0 Comments
Read more about the article ለጥቂት ጊዜ ብቻ | ጥር 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለጥቂት ጊዜ ብቻ | ጥር 9

በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥10) አንዳንዴ በመከራ እና በተለመዱ የዕለት ተዕለት ጭንቀቶች መካከል፣…

0 Comments
Read more about the article የማታጡትን አግኙ | ጥር 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የማታጡትን አግኙ | ጥር 8

ኢየሱስም አያቸውና፣ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” አላቸው። (ማርቆስ 10፥27) ዓለም ዓቀፍ ክርስቲያን ለመሆን እና ራስን ለወንጌል ተልዕኮዎች ለመስጠት ከኢየሱስ የተሰጡ ሁለት ታላላቅ ማበረታቻዎች…

0 Comments
Read more about the article የተከለከለና የተሰጠ ጸጋ | ጥር 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የተከለከለና የተሰጠ ጸጋ | ጥር 7

“ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት በብዙ መከራ ማለፍ አለብን።” (ሐዋርያት ሥራ 14፥22) የውስጣዊ ጥንካሬ አስፈላጊነት የሚመነጨው ዕለት ተዕለት ከሚያሟጥጠን ውጥረት ብቻ ሳይሆን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከሚመጡ መከራዎች እና ችግሮችም ጭምር ነው። በርግጥም…

0 Comments