Read more about the article በታሪክ መጨረሻ መደነቅ | ሕዳር 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በታሪክ መጨረሻ መደነቅ | ሕዳር 2

[እግዚአብሔር] መከራን ለተቀበላችሁት ለእናንተም ሆነ ለእኛ ደግሞ ዕረፍት ይሰጠናል። ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ በሚንበለበል እሳት ከኀያላን መላእክት ጋር ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ ነው። በዚያ ጊዜ እግዚአብሔርን የማያውቁትንና ለጌታችንም ለኢየሱስ ወንጌል የማይታዘዙትን…

0 Comments
Read more about the article የእግዚአብሔር ፍቅር በሁኔታ ላይ የተመሠረተ ነውን? | ሕዳር 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር ፍቅር በሁኔታ ላይ የተመሠረተ ነውን? | ሕዳር 1

ነገር ግን ጸጋን አብዝቶ ይሰጠናል፤ መጽሐፍም፣ “እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ያለው ስለዚህ ነው። እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል። ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፤ እርሱም ወደ እናንተ…

0 Comments
Read more about the article ለሚያስደስቱን ነገሮች የተለይ ቦታ እንሰጣቸዋለን | ጥቅምት 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለሚያስደስቱን ነገሮች የተለይ ቦታ እንሰጣቸዋለን | ጥቅምት 30

እግሮችህ ሰንበትን እንዳይሽሩ ብታሳርፍ፣ በተቀደሰው ቀኔ የልብህን ባታደርግ፣ ሰንበትን ደስታ፣ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቀን የተከበረ ብለህ ብትጠራው፣ በገዛ መንገድህ ከመሄድ፣ እንደ ፈቃድህ ከማድረግና ከከንቱ ንግግር ብትቈጠብ፣ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፤…

0 Comments
Read more about the article እርስ በርሳችሁ በደስታ ተዋደዱ | ጥቅምት 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እርስ በርሳችሁ በደስታ ተዋደዱ | ጥቅምት 29

ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣ በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን? (ሚክያስ 6፥8) አንድን ሰው “አንተ በመደሰትህ ምክንያት ያኛው…

0 Comments
Read more about the article መዳናችሁን ችላ ትላላችሁ? | ጥቅምት 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መዳናችሁን ችላ ትላላችሁ? | ጥቅምት 28

እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ ድነት ቸል ብንል እንዴት ልናመልጥ እንችላለን? (ዕብራውያን 2፥3) መዳናችሁ እጅግ ታላቅ እንደሆነ ይሰማችኃል? ወይስ ችላ ትላላችሁ? ለድነታችሁ ታላቅነት ምላሽ ትሰጣላችሁ? ወይስ ኑዛዜያችሁን ወይም የመኪናችሁን የባለቤትነት መብት…

0 Comments
Read more about the article የመጨነቅ ዋና ችግር | ጥቅምት 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የመጨነቅ ዋና ችግር | ጥቅምት 27

እናንተ እምነት የጐደላችሁ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ በነጋታው እሳት ውስጥ የሚጣለውን የሜዳ ሣር ይህን ያህል ካለበሰ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁ? (ማቴዎስ 6፥30) የጭንቀት ሁሉ ሥር መሠረቱ አባታችን እግዚአብሔር ወደፊት ሊሰጠን ያለውን…

0 Comments
Read more about the article የመከራ ትርጉም | ጥቅምት 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የመከራ ትርጉም | ጥቅምት 26

ከግብፅ ሀብት ይልቅ ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል እጅግ የሚበልጥ ሀብት መሆኑን ተገነዘበ፤ ወደ ፊት የሚቀበለውን ብድራት ከሩቅ ተመልክቶአልና። (ዕብራውያን 11፥26) መከራን የምንመርጠው እንደው ስለተነገረን ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን የነገረን አምላክ…

0 Comments
Read more about the article በሕመም ውስጥ መደሰት | ጥቅምት 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሕመም ውስጥ መደሰት | ጥቅምት 25

 “ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ። በሰማይ የምትቀበሉት ዋጋ ታላቅ ስለ ሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤት አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንደዚሁ አሳደዋቸዋልና። (ማቴዎስ 5፥​11–12) እንደ…

0 Comments