ዛሬን እንድንሠራ የሚያደርግ ኅይል | ሐምሌ 15

“በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእናንተ ውስጥ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።” (ፊልጵስዩስ 2፥12) እዚህ ክፍል ላይ ዋናው እና ወሳኙ ሠራተኛ እግዚአብሔር ነው። መፈለጉንም፣ መሥራቱንም የሚያደርገው እግዚአብሔር ስለሆነ…

Continue Readingዛሬን እንድንሠራ የሚያደርግ ኅይል | ሐምሌ 15
Read more about the article የምንሠራው ሁሉ በጸጋ ነው | ሐምሌ 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምንሠራው ሁሉ በጸጋ ነው | ሐምሌ 14

“ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው።” (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10)…

Continue Readingየምንሠራው ሁሉ በጸጋ ነው | ሐምሌ 14
Read more about the article አገልግሎት ከሕይወት ይበልጣል | ሐምሌ 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አገልግሎት ከሕይወት ይበልጣል | ሐምሌ 13

“ይሁን እንጂ ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን ሩጫዬንና የእግዚአብሔርን የጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎቴን ብፈጽም፣ ለእኔ ሕይወቴ ከምንም እንደማይቈጠር እንደ ከንቱ ነገር ናት።” (ሐዋርያት ሥራ 20፥24) በአዲስ ኪዳን መሠረት “አገልግሎት” ሁሉም ክርስቲያኖች የሚያከናውኑት…

Continue Readingአገልግሎት ከሕይወት ይበልጣል | ሐምሌ 13
Read more about the article ለማገልገል የሚያነሳሳችሁ ምንድን ነው? | ሐምሌ 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማገልገል የሚያነሳሳችሁ ምንድን ነው? | ሐምሌ 12

“ሥጋዊ ምኞቱን ለማርካት የሚዘራ፣ ከሥጋ ጥፋትን ያጭዳል፤ መንፈስን ለማስደሰት የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።” (ገላትያ 6፥8) እምነት በተቻለ መጠን የእግዚአብሔርን ጸጋ ለመለማመድ የማይጠገብ ፍላጎት አለው። ይህንንም ለማግኘት፣ የእግዚአብሔር ጸጋ…

Continue Readingለማገልገል የሚያነሳሳችሁ ምንድን ነው? | ሐምሌ 12
Read more about the article እምነት ስግብግብነትን፣ ፍርሃትን እና ክስን ያስወግዳል | ሐምሌ 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እምነት ስግብግብነትን፣ ፍርሃትን እና ክስን ያስወግዳል | ሐምሌ 11

“የዚህ ትእዛዝ ዓላማ ግን ከንጹሕ ልብ፣ ከበጎ ኅሊና እንዲሁም ከእውነተኛ እምነት የሚገኝ ፍቅር ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥5) ጳውሎስ ፍቅርን ዓላማው አድርጓል። የዚህ ታላቅ ውጤት ምንጭ ከሆኑት መካከል አንዱ እውነተኛ እምነት…

Continue Readingእምነት ስግብግብነትን፣ ፍርሃትን እና ክስን ያስወግዳል | ሐምሌ 11
Read more about the article መንፈስን ቅዱስን የምንለማመደው በእምነት ነው | ሐምሌ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መንፈስን ቅዱስን የምንለማመደው በእምነት ነው | ሐምሌ 10

“እግዚአብሔር መንፈሱን የሚሰጣችሁ፣ በእናንተም ዘንድ ታምራትን የሚሠራው ሕግን ስለ ጠበቃችሁ ነው ወይስ የሰማችሁትን ስላመናችሁ?” (ገላትያ 3፥5) ክርስቲያኖች ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ናቸው። ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር፣ “እናንተ ግን፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችሁ…

Continue Readingመንፈስን ቅዱስን የምንለማመደው በእምነት ነው | ሐምሌ 10
Read more about the article የትምክህት ሥራ ወይስ ትሁት እምነት? | ሐምሌ 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትምክህት ሥራ ወይስ ትሁት እምነት? | ሐምሌ 9

“በዚያ ቀን ብዙዎች፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህ አጋንንት አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ታምራት አላደረግንምን?’ ይሉኛል።” (ማቴዎስ 7፥22) “በእምነት” ልብና “በሥራ” ልብ መካከል ያለውን ልዩነት እናስብ። የሥራ ልብ…

Continue Readingየትምክህት ሥራ ወይስ ትሁት እምነት? | ሐምሌ 9
Read more about the article ኢየሱስ ጭንቀትን የተዋጋበት ስድስት መንገዶች | ሐምሌ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ጭንቀትን የተዋጋበት ስድስት መንገዶች | ሐምሌ 8

“ከእርሱም ጋር ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆች ይዞ ሄዶ ይተክዝና ይጨነቅ ጀመር።” (ማቴዎስ 26፥37) ኢየሱስ ከመሰቀሉ ከሰዓታት በፊት የነበረውን የነፍሱን ሁኔታ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጭላንጭል በሚመስል አስገራሚ መንገድ ያሳየናል። ኢየሱስ ጭንቀትን እና…

Continue Readingኢየሱስ ጭንቀትን የተዋጋበት ስድስት መንገዶች | ሐምሌ 8