Read more about the article አምላክ ባለመሆናችሁ ደስተኛ ናችሁ? | የካቲት 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አምላክ ባለመሆናችሁ ደስተኛ ናችሁ? | የካቲት 9

የሕዝቦች ወገኖች ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ክብርንና ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ። (መዝሙር 96፥7) ዘማሪው “ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ” ሲል፣ ምን እያለ ነው? ብርታትን ለእግዚአብሔር ስንሰጥ ምንድን ነው የምናደርገው? በመጀመሪያ፣ በእግዚአብሔር ጸጋ፣ ትኩረታችንን ወደ እግዚአብሔር እናደርጋለን፤ ብርቱ እንደሆነም…

0 Comments
Read more about the article በ11ኛው ሰዓት ጥሶ መውጣት | የካቲት 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በ11ኛው ሰዓት ጥሶ መውጣት | የካቲት 8

“ኢየሱስ ሆይ፤ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ” አለው። (ሉቃስ 23፥42) ተስፋን ከሚገድሉ ነገሮች መካከል ትልቁ፣ ለረጅም ጊዜ ለመለወጥ ሞክራችሁ ሳይሳካላችሁ ሲቀር ነው። ወደ ኋላ ዞር ብላችሁ፣  “ታዲያ ምን ጠቀመኝ?” ብላችሁ ታስባላችሁ።…

0 Comments
Read more about the article እዚህ የተናቀ፣ በዚያ ግን ይከብራል | የካቲት 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እዚህ የተናቀ፣ በዚያ ግን ይከብራል | የካቲት 7

እርሱም በወራጅ ውሃ ዳር እንደ ተተከለች፣ ፍሬዋን በየወቅቱ እንደምትሰጥ፣ ቅጠሏም እንደማይጠወልግ ዛፍ ነው፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። (መዝሙር 1፥3) በመዝሙር 1፥3 ውስጥ ያለው ተስፋ ወደ ክርስቶስ የሚያመለክተው እንዴት ነው? “የሚሠራውም ሁሉ…

0 Comments
Read more about the article የአገልግሎት ዋና ዓላማ | የካቲት 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአገልግሎት ዋና ዓላማ | የካቲት 6

እኛ ግን አምነው ከሚድኑት ወገን እንጂ፣ ወደ ኋላ አፈግፍገው ከሚጠፉት አይደለንም። (ዕብራውያን 10፥39) ፍቅር የሚያስከፍለውን ጊዜያዊ ዋጋ ተመልክታችሁ፣ በእግዚአብሔር ታላቅ ተስፋዎች ከማመን ወደኋላ አትበሉ። የምታፈገፍጉ ከሆነ፣ ተስፋዎቹን ብቻ ሳይሆን የምታጡት…

0 Comments
Read more about the article መከራ የሚጠቅምባቸው 5 መንገዶች | የካቲት 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መከራ የሚጠቅምባቸው 5 መንገዶች | የካቲት 5

እንዲያው ሳይቸግረኝ መንገድ ስቼ ሄድሁ፤ አሁን ግን ቃልህን እጠብቃለሁ። (መዝሙር 119፥67) ይህ ቁጥር የሚያሳየው እግዚአብሔር መከራን የሚልክብን ቃሉን እንድንማር ለመርዳት እንደሆነ ነው። ይህ እንዴት ይሰራል? መከራ የእግዚአብሔርን ቃል እንድንማር እና…

0 Comments
Read more about the article ወደር የሌለው ታላቁ ፍቅር | የካቲት 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወደር የሌለው ታላቁ ፍቅር | የካቲት 4

ልጆች ሆይ፤ ኀጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና፣ እጽፍላችኋለሁ። (1ኛ ዮሐንስ 2፥12) እግዚአብሔር ሰዎችን የሚወድደው፣ ይቅር የሚለው፣ እና የሚያድነው ስለ ስሙ ሲል እና ለራሱ ክብር ሲል መሆኑ አጽንኦት ሊሰጠው የሚገባው ለምንድን ነው?…

0 Comments
Read more about the article የይቅርታ አሠራር | የካቲት 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የይቅርታ አሠራር | የካቲት 3

“በደላችንን ይቅር በለን፤ እኛም የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና። ወደ ፈተናም አታግባን፤ ከክፉው አድነን እንጂ።” (ሉቃስ 11፥4) ማነው ማንን መጀመሪያ ይቅር የሚለው? በአንድ በኩል ኢየሱስ፣ “በደላችንን ይቅር በለን፤ እኛም የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና”…

0 Comments
Read more about the article በኪዳኑ ውስጥ የተካተተ | የካቲት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በኪዳኑ ውስጥ የተካተተ | የካቲት 2

“በዚህም ለዳዊት ቀንድ አበቅላለሁ፤ ለቀባሁትም ሰው መብራት አዘጋጃለሁ። ጠላቶቹን ኀፍረት አከናንባቸዋለሁ፤ እርሱ ግን በራሱ ላይ የደፋው ዘውድ ያበራል።” (መዝሙር 132፥17-18) እግዚአብሔር ለዳዊት ከገባው ኪዳን ተጠቃሚ የሚሆነው ማነው? መዝሙር 132፥17-18 በድጋሚ…

0 Comments