Read more about the article ሁሉንም እንገዛለን | ጥር 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁሉንም እንገዛለን | ጥር 22

“እኔ ድል ነሥቼ ከአባቴ ጋር በእርሱ ዙፋን ላይ እንደ ተቀመጥሁ፣ ድል የሚነሣውንም ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ እንዲቀመጥ አደርገዋለሁ።” (ራእይ 3፥21) ኢየሱስ ይህንን ለሎዶቅያ ቤተ ክርስቲያን ሲናገር ምን እያለ ነው? የእውነት…

0 Comments
Read more about the article የደስታ መልሕቅ | ጥር 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የደስታ መልሕቅ | ጥር 21

“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ” (ማቴዎስ 5፥11) “ይሁን እንጂ መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚያ ደስ አይበላችሁ፤ ስማችሁ ግን በሰማይ ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ” (ሉቃስ 10፥20)።…

0 Comments
Read more about the article ለማስታወስ ትግል | ጥር 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማስታወስ ትግል | ጥር 20

“ሆኖም ይህን አስባለሁ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” (ሰቆቃወ 3፥21-22) ከተስፋ ዋና ጠላቶች መሀል አንዱ የእግዚአብሔርን ኪዳኖች መርሳት ነው። ማስታወስ ደግሞ ታላቅ አገልግሎት ነው። ጴጥሮስና ጳውሎስ ለዚሁ…

0 Comments
Read more about the article መጥፎ አለቃን ማገልገል | ጥር 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መጥፎ አለቃን ማገልገል | ጥር 19

“ሰውን ሳይሆን ጌታን እንደምታገለግሉ ሆናችሁ በሙሉ ልብ አገልግሉ፤ ምክንያቱም፣ ባሪያም ሆነ ነጻ ሰው ለሚያደርገው በጎ ነገር ሁሉ ሽልማቱን ከጌታ እንደሚቀበል ታውቃላችሁ።” (ኤፌሶን 6፥7-8) ከሥራችሁ ጋር በተያያዘ እነዚህን አምስት ነገሮች ከኤፌሶን 6፥7-8…

0 Comments
Read more about the article የትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትዕቢት መፍትሔ | ጥር 18

እናንተ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ። ነገ የሚሆነውን እንኳ አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድን ናት? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት…

0 Comments
Read more about the article እውነተኛው እምነት የክርስቶስን መምጣት ይናፍቃል | ጥር 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እውነተኛው እምነት የክርስቶስን መምጣት ይናፍቃል | ጥር 17

“ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኖአል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤ ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም።” (ዕብራውያን 9፥28) ኀጢአታችሁ በክርስቶስ ደም እንደተወሰደና፣ ሲመጣም ከእግዚአብሔር ቁጣ…

0 Comments
Read more about the article ለነፋስ የሆኑ ቃላት | ጥር 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለነፋስ የሆኑ ቃላት | ጥር 16

“ተስፋ የሌለው ሰው ንግግር እንደ ነፋስ ነውና ቃሌን ትገሥጹ ዘንድ ታስባላችሁን?” (ኢዮብ 6፥26) በሐዘን፣ በሕመምና ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ፣ ብዙ ጊዜ ሰዎች በሌሎች ጊዜያት የማይሏቸውን ነገሮች ይናገራሉ። እውነታን ነገ ፀሐይ ስትወጣ…

0 Comments
Read more about the article ለጸጋ ነፃነት | ጥር 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለጸጋ ነፃነት | ጥር 15

በመለወጥ ውስጥ የእግዚአብሔር ወሳኙ ሥራ “በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን” ማድረጉ ነው። በሌላ አባባል በእርሱ ፊት ሞተን ነበር። በድን፣ መንፈሳዊ ፍላጎት የሌለን፣ የክርስቶስን ውበት ልናይ የማንችል በመንፈስ ዕውራን፣ አስፈላጊ ለሆኑ ነገሮች በሙሉ ሙታን ነበርን።

0 Comments